ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በቡሩንዲው ፕሬዚዳንት ፒዬር ንኩሩንዚዛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በቡሩንዲዉ ፕሬዚዳንት ፒዬር ንኩሩንዚዛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ፡፡
ፕሬዚዳንቷ ሀዘቸውን የገለፁት አዲስ አበባ በሚገኘው የቡሩንዲ ኤምባሲ በመገኘት መሆኑን ከፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።…