Fana: At a Speed of Life!

“የትግራይ ክልል ምክር ቤት ምርጫ ይካሄድ ብሎ መወሰኑ ህገ መንግስቱን የሚጻረር ስለሆነ መንግስት የምርጫ ቦርድን ውሳኔ አክብሮ ያስፈጽማል”…

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርጫን የማስፈፀም ስልጣን የተሰጠው በህግመንግስቱ አንቀፅ 102 የተቋቋመው ምርጫ ቦርድ ስለሆነ ሌላ አካል በዚህ ጉዳይ ላይ ጣልቃ ልግባ ቢል ከስልጣን ገደቡ በላይ የምርጫ ቦርድን ስልጣን መጋፋት እና መዳፈር ስለሚሆን መንግስት የምርጫ ቦርድን…

ሸገር ዳቦ ፋብሪካ ምርቱን ማቅረብ ለመጀመር የመጨረሻው ምእራፍ ላይ እንደሚገኝ ኢንጂነር ታከለ ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሸገር ዳቦ ፋብሪካ ለነዋሪዎች ምርቱን ማቅረብ ለመጀመር የመጨረሻው ምእራፍ ላይ እንደሚገኝ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለፁ። የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ማምሻውን የፋብሪካውን የሙከራ ስራ ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። ስርጭቱን ለመጀመር…

ገዢው ፓርቲ በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር እየተወያየ መስራቱን እንደሚቀጥል ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከምርጫና ተያያዥ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ የሰጠው የእፎይታ ጊዜ የወቅቱን ፈተና ለማለፍ ከማገዝ ባለፈ እንደ ሃገር ዴሞክራሲን መለማመድ እንድንችል አንድ እርምጃ ወደፊት የገፋ አጋጣሚ መሆኑን ተናገሩ።…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በቡሩንዲው ፕሬዚዳንት ፒዬር ንኩሩንዚዛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በቡሩንዲዉ ፕሬዚዳንት ፒዬር ንኩሩንዚዛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንቷ ሀዘቸውን የገለፁት አዲስ አበባ በሚገኘው የቡሩንዲ ኤምባሲ በመገኘት መሆኑን ከፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።…

በኮቪድ19 ሳቢያ ተጋላጭ የሆኑ የከተማ ልማት ሴፍቲኔት ተጠቃሚዎችን መደገፍ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ፕሮግራም የታቀፉና በኮቪድ 19 ሳቢያ ለችግር ተጋላጭ የሆኑ የከተማ ልማት ሴፍቲኔት ተጠቃሚዎችን መደገፍ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ። ስምምነቱ በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር፣ በሠራተኛና ማህበራዊ…

በግንባታው ዘርፍ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ተጋላጭነትን ለመከላከል መመሪያ ቁጥር 5 ጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንባታው ዘርፍ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ተጋላጭነትን ለመከላከል መመሪያ ቁጥር 5 መጽደቁን ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አስታወቁ። ጠቅላይ አቃቤ ህጓ በፌስ ቡክ ገጻቸው እንዳስታወቁት ግንቦት 4 ቀን 2012 ዓ.ም በተደረገው የሚኒስትሮች…

በአዲስ አበባ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2ሺህ136 ደርሷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2ሺህ136 ደርሷል። በዛሬው እለት የኮሮና ቫይረስ ከተገኘባቸው 245 ሰዎች ውስጥ 190 ሰዎች ከአዲስ አበባ መሆናቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ይህን ተከትሎም የአዲስ አበባ ከተማ…