የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ለሁለት የእምነት ተቋማት ህጋዊ ሰውነት ለመስጠት የቀረቡ አዋጆችን አፀደቀ Tibebu Kebede Jun 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትንና የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ህጋዊ ሰውነት ለመስጠት የቀረቡ ረቂቅ አዋጆች አፀደቀ። የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው…
ቴክ የአማዞን ኩባንያ ፖሊስ የፊት ገጽታ መለያ ቴክኖሎጂውን እንዳይጠቀም ከለከለ Meseret Demissu Jun 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ አማዞን ፖሊስ የፊት ገጽታ መለያ ሶፍትዌሩን ለአንድ አመት እንዳይጠቀም ከልክሏል ። ኩባንያው ይህንን ውሳኔ ያሳለፈው የሲቪል መብት ተሟጋቾች በስለላ ቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረተ የዘር አድልዎ ሊፈጠሩ ይችላሉ የሚሉ ስጋቶችን…
የዜና ቪዲዮዎች የጉራጌ ዞን ተወላጆች ለመሀል አምባ ሆስፒታል ከ4.5 ሚሊዮን ብር ያላነሰ ቁሳቁስ ድጋፍ Meseret Awoke Jun 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=tZwcoeQW0_M
የሀገር ውስጥ ዜና 4ኛው የህዝብና ቤት ቆጠራ ለሶስተኛ ጊዜ ተራዘመ Tibebu Kebede Jun 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አራተኛው የኢትዮጵያ ህዝብና ቤት ቆጠራ ለሶስተኛ ጊዜ የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ባካሄዱት የጋራ ስብሰባ ወሰኑ። የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤት በዛሬው እለት የጋራ ስብሰባ አካሂደዋል።…
የዜና ቪዲዮዎች የሚዲያ ተቋማት ኮሮናን የመከላከል የጥሪ ዘመቻ Meseret Awoke Jun 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=4RB-jGa22PY
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ200 ሺህ በለጠ Tibebu Kebede Jun 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍሪካ አህጉር በኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) የተያዙ ሰዎች ቁጥር 209 ሺህ 380 መድረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ። በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ7 ሚሊየን 360 ሺህ መብለጡን የሚያሳየው የጆን ሆፕኪንስ…
ኮሮናቫይረስ ኮቪድ- 19 ወራርሽኝ በ አዲስ አበባ Meseret Awoke Jun 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=w2qvuDnZ82I