Fana: At a Speed of Life!

ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከበጎ ፈቃደኞች ጋር በመሆን በምግባችን ከጓሯችን መርሃ ግብር ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከበጎ ፈቃደኞች ጋር በመሆን በምግባችን ከጓሯችን መርሃ ግብር ችግኝ ተክለዋል። ከተማ አስተዳደሩ ያስጀመረውን የክረምት በጎ ፍቃድ አስመልክቶ ነው ምክትል ከንቲባው ከ50 የአዲስ አበባ…

ባለስልጣኑ በ25 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር የ15 መንገዶች ግንባታ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን  ከ25 ነጥብ 8ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚደረግበት 15 መንገዶችን ከተለያዩ ተቋራጮች ጋር ስምምነት  ተፈራረመ። መንገዶቹ  አንድ ሺ ሀያ ሁለት ኪሎ ሜትር ርዝመት ያላቸው ሲሆኑ÷ አንድ ከባድ የመንገድ ጥገናና አንድ…

ሚኒስቴሩ  በግንቦት ወር 18 ነጥብ 35 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በግንቦት ወር 18 ነጥብ 35 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰብስቧል። ሚኒስቴሩ በግንቦት ወር 23 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ 18 ነጥብ 35 ቢሊየን ብር በመሰብሰብ የዕቅዱን 77 ነጥብ 8 በመቶ  ማሳካቱ ተገልጿል። ይህም…

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ2 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 4፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር  2ሚሊየን 464 ሺህ  መድረሱን የጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ አስታወቀ። ይህም ሀገሪቷን በዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ በተያዙ ሰዎች ቁጥር  ቀዳሚ ሲያደርጋት ብራዚልና ሩስያ ይከተሏታልም ተብሏል።…

ምክር ቤቱ 476 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበለት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት ለዝርዝር እይታ መራ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 16ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት አካሂዷል።   በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አዳራሽ በተካሄደው መደበኛ ስብሰባ ላይ ምክር ቤቱ የፌዴራል መንግስት የ2013 ረቂቅ በጀት ላይ ተወያይቷል።…

ኢትዮጵያ በግድቡ ዙሪያ እየተካሄደ ያለው ውይይትን በተመለከተ ያላትን አቋም ግልፅ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን የሙሌት እና ዓመታዊ የውሃ አለቃቅ በተመለከተ በኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ መካከል የሶስትዮሽ ውይይት ትናንትናም ቀጥሎ ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ ኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ውይይትን በተመለከተ አቋሟን ግልፅ…