Fana: At a Speed of Life!

የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አመራሮች በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ዙሪያ ህብረተሰቡን የማንቃት ስራ አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አመራሮች በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ዙሪያ በተለያዩ አካባቢዎች በመዘዋወር ህብረተሰቡን የማንቃት ስራ አከናወኑ። የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ በቀለ ሙለታ በአዲስ አበባ በተዘዋወሩባቸው…

የውሃ አቅርቦትን በማሻሻል ኮሮናን ለመከላከል የሚያግዙ በ13 ሚሊየን ብር የተገዙ የውሃ ፓምፖች ለክልሎች ተከፋፈሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር የውሃ ልማት ኮሚሽንና የልማት አጋሮች ኮሮናን ለመከላከል እና የውሃ አቅርቦትን ለማሻሻል የሚረዱ በ13 ሚሊየን ብር የተገዙ 34 ፓምፖችን ለክልሎች ተከፋፈሉ። በውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የህዝብና ቤት ቆጠራን አራዘመ፤ አዲስ አፈጉባኤና ምክትል አፈጉባኤም መረጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬ መደበኛ ስብሰባውን የጀመረው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛውን የህዝብና ቤት ቆጠራ አራዘመ።   ምክር ቤቱ በስብሰባው ከዚህ ቀደም ሁለት ጊዜ የተራዘመው የህዝብና ቤት ቆጠራ አሁንም በኮሮናቫይረስ ምክንያት ለህዝብ…

የኮሮና ቫይረስ ሊፈታ የሚችለው በጋራ እርምጃ እና በዓለም አቀፍ ትብብር ብቻ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የዓለም የኢኮኖሚ ፎረም ስለ ምጣኔ ሀብት ማገገምና ስለ አዲስ የዕድገት አቅጣጫ ባዘጋጀው “ታላቁ ዳግም ማስጀመሪያ” የኦንላይን ስብሰባ ላይ ንግግር አድርገዋል፡፡ በዚህ ወቅትም የወረርሽኙን ዓለም አቀፋዊ ውስብስብንነት…

በኢትዮጵያ የሰብዓዊ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ቁጥር ወደ 16 ሚሊየን ከፍ አለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በኢትዮጵያ የሰብዓዊ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ቁጥር ወደ 16 ነጥብ 5 ሚሊየን ከፍ ማለቱን በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፅህፈት ቤት አስታወቀ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከኢትዮጵያ መንግስት እና…