Fana: At a Speed of Life!

የሰኔ ወር የነዳጅ ምርት መሸጫ ባለበት   እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ. ቢ.ሲ ) የሰኔ ወር የአውሮፕላን ነዳጅ ጨምሮ የሌሎች የነዳጅ ምርቶች  መሸጫ ዋጋ ባለበት እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል። መንግስት የሀገሪቱ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ በተረጋጋ ሁኔታ እንዲቀጥል ለማስቻል አሁን በስራ…

በአዳማ ከተማ 77 ሺህ 575 ብር ሐሰተኛ የብር ኖት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዳማ ከተማ 77 ሺህ 575 ብር ሐሰተኛ የብር ኖት ከአሳታሚዎቹ ጋር በቁጥጥር ስር ማዋሉን የከተማዋ ፖሊስ መምሪያ ገለፀ ። የአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የህዝብ ግንኝነት ባለሙያ ረዳት ኢንስፔክተር ወርቅነሽ ገልሜቻ ዛሬ ለኢዜአ እንደገለጹት…

የጣና ሀይቅ እምቦጭ አረምን መከላከልና ማስወገድ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጣና ሀይቅ ላይ የተከሰተውን እምቦጭ አረም ለመከላከል እና ለማስወገድ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ በባህርዳር ከተማ ውይይትተካሄደ። በውይይቱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሰት መስሪያ ቤት ኃላፊዎች…

አሜሪካ ከቻይና የሚደረጉ የመንገደኞች አውሮፕላን በረራዎች ላይ እገዳ ጣለች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ ከቻይና የሚደረጉ የመንገደኞች አውሮፕላን በረራዎች ላይ እገዳ መጣሏ ተሰምቷል። ከቻይና ወደ አሜሪካ የሚደረጉ የመንገደኞች አውሮፕላን በረራዎች ላይ የተጣለው እገዳ ከሰኔ 9 ቀን ጀምሮ ተፈፃሚ የሚደረግ መሆኑም ነው የታወቀው።…

የከተማዋን ገቢ ለማሳደግ የተለያዩ አዳዲስ የገቢ አማራጮችን መፍጠር ይገባል­- ኢ/ር ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተማዋን ገቢ ለማሳደግ የተለያዩ አዳዲስ የገቢ አማራጮችን መፍጠር እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለፁ። ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የስራ ኃላፊዎችና እና…

በመላው ሀገሪቱ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ እና በገበያው እጥረት እንዲፈጠር የሰሩ ከ64 ሺህ በላይ ህገ ወጥ ነጋዴዎች እርምጃ ተወሰደባቸው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በመላው ሀገሪቱ የኮቪድ 19 ወረርሽን ምክንያት አድርገው የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ እና በገበያው እጥረት እንዲፈጠር የሰሩ ከ64 ሺህ በላይ ህገ ወጥ ነጋዴዎች እርምጃ እንደተወሰደባቸው የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል አስታወቁ። ከፋና…

ደቡብ ሱዳን ከሰሞኑ ለግብጽ የጦር ሰፈር እንድትገነባ ፈቃድ ሰጥታለች በሚል የሚናፈሰው ወሬ መሰረተ ቢስ መሆኑን አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ሱዳን መንግስት ከሰሞኑ ግብጽ በደቡብ ሱዳን የጦር ሰፈር እንድትገነባ ፈቃድ ሰጥቷል በሚል የሚናፈሰው ወሬ መሰረተ ቢስ መሆኑን አስታወቀ። የሃገሪቱ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር መስሪያ ቤት ባወጣው መግለጫ ጁባ ግብጽ በፓጋክ…