የሀገር ውስጥ ዜና ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ 605 ሚሊየን ብር ተሰበሰበ Feven Bishaw Jun 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው ዓመት ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ 605 ሚሊየን ብር መሰብሰቡን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። ከዚህ ውስጥ በሚያዚያ ወር ብቻ 79 ሚሊየን ብር መሰብሰቡም ታውቋል።…
የዜና ቪዲዮዎች አዲስ ወግ የውይይት መድረክ በቪዲዮ ኮንፈረንስ Feven Bishaw Jun 1, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=f2cZX7DtVR4
የዜና ቪዲዮዎች አርሶ አደሩን ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል የግብርና ሚኒስቴር ሚና Feven Bishaw Jun 1, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=La08ea5Rcfg&t=56s
የዜና ቪዲዮዎች የወለጋ ዩኒቨርስቲ ለችግር ለተጋለጡ 665 ለሚሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ያደረገው ድጋፍ Feven Bishaw Jun 1, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=WVd1RtEUe8Y&t=4s
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕድንና ነዳጅ ልማትን ለማፋጠን የሚያስችል የሶስትዮሽ ስምምነት ሰነድ ተፈረመ Feven Bishaw Jun 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር፣ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እና የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት የማዕድንና ነዳጅ ልማትን ለማፋጠን የሚያስችል የሶስትዮሽ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ። ስምምነቱ የማዕድንና…
ቢዝነስ የአትክልት እና ፍራፍሬ ዋጋን በመጨመር በሚሸጡ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ ሊወሰድ ነው Feven Bishaw Jun 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአትክልት ተራ ዋጋን መነሻ በማድረግ የአትክልት እና ፍራፍሬ ዋጋን በመጨመር በሚሸጡ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው የኮረና ቫይረስ ከተከሰተ ጀምሮ የንግዱን ማህበረሰብም ሆነ ሸማቹን…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ የኦዲዮን ኢጋሎን ኮንትራት አራዘመ Tibebu Kebede Jun 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ የናይጀሪያዊውን አጥቂ ኦዲዮን ኢጋሎን ኮንትራት ለተጨማሪ ወራት ማራዘሙን አስታወቀ። ክለቡ አጥቂውን እስከ መጭው ጥር ወር ድረስ ለማቆየት መስማማቱን ነው ያስታወቀው። የናይጀሪያዊው የማንቼስተር ዩናይትድ ቆይታ ትናንት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ 85 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሰው ህይዎቱ አልፏል Tibebu Kebede Jun 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ2 ሺህ 926 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 85 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህን ተከትሎም በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 257 ደርሷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም አጋዥ የትምህርት መረጃዎችን በነጻ ማቅረቡን አስታወቀ Tibebu Kebede Jun 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች እና መምህራን ትምህርታዊ መረጃዎችን በነፃ ማግኘት እንዲችሉ ማድረጉን አስታወቀ። መረጃዎቹ ከኮሮና ወረርሽኝ ጋር በተያዘ የገጽ ለገጽ ትምህርቶች መቋረጣቸውን ተከትሎ የተዘጋጁ መሆናቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከስፔኗ አቻቸው ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jun 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከስፔኗ አቻቸው አራንቻ ጎንዛሌዝ ጋር በስልክ ተወያዩ። ሚኒስትሮቹ የሁለቱ ሃገራት ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች እና የኮቪድ 19 ወረርሽኝን በትብብር መከላከል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ…