Fana: At a Speed of Life!

በሶማሌ ክልል በ2011ና 2012 የበጀት ዓመታት 53 ጥልቅ የውሃ ጉድጓዶች በመቆፈርና በመገንባት ለክልሉ ህዝብ ተደራሽ መደረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት24፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በሶማሌ ክልል በ2011 እና 2012 የበጀት ዓመታት 53 ጥልቅ የውሃ ጉድጓዶችን በመቆፈርና በጥራት በመገንባት ለክልሉ አርብቶ - አደር ሕብረተሰብ ጥቅም እንዲውሉ መደረጉን የክልሉ የውሃ ልማት ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ አዲሱ የለውጥ መንግስት ወደ…

ለከተማ ግብርናና ለችግኝ ተከላ መርሀግብር እየተደረጉ ያሉ ዝግጅቶችን በተመለከተ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለከተማ ግብርናና ለችግኝ ተከላ መርሀግብር እየተደረጉ ያሉ ዝግጅቶችን በተመለከተ ውይይት ተደረጓል። በተያዘው አመት በከተማ ደረጃ ለታቀደው 7 ሚሊየን ችግኝ የመትከል እቅድ የመሬት ዝግጅት የተጠናቀቀ ሲሆን የችግኝ ዝግጅቶችም እየተደረጉ ይገኛሉ።…

ሰው የያዘችው የመጀመሪያዋ የግል ኩባንያ ንብረት መንኮራኩር በአለም አቀፍ ጠፈር ጣቢያ ላይ አረፈች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በናሳ እና በስፔስ ኤክስ ጥምረት ወደ ህዋ የተላከችው መንኮራኩር በዛሬው ዕለት በአለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ ላይ አርፋለች።   በናሳ እና በግሉ የጠፈር ምርምር ኩባንያ ስፔስ ኤክስ ጥምረት ወደ ህዋ በትናትናው ዕለት የመጠቀችው…

የክርስቲያል አውቶሞቲቭ ድርጅት የኮቪድ-19 ተጠርጣሪዎችን እና ህሙማንን ለሚያመላልሱ አምቡላንሶች ነፃ የኬሚካል ርጭትና እጥበት ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የክርስቲያል አውቶሞቲቭ ድርጅት የኮቪድ-19 ተጠርጣሪዎችን እና ህሙማንን ለሚያመላልሱ አምቡላንሶች ነፃ የኬሚካል ርጭትና እጥበት አገልግሎት ሊሰጥ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በስምምነቱ ላይ የተገኙት የጤና ሚኒስትር ዴኤታዋ ወ/ሮ ሳህረላ…

በህገ-ወጥ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ሰዎችን ለመቆጣጠር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት በህገ ወጥ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ሰዎችን መቆጣጠር የጸጥታ መዋቅሩ ቁልፍ ተግባሩ አድርጎ እየሰራ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሪታሪያት ገለጸ።   ኢትዮጵያን በሚያጎራብቱ…

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮና ቫይረስ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 109 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ሶስት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ማለፉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።   በ24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 2 ሺህ 836 የላብራቶሪ ምርመራ 109 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ ከፍተኛ አማካሪ ምክር ቤት የስራ አስፈጻሚ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ ከፍተኛ አማካሪ ምክር ቤት የስራ አስፈጻሚ አባላት ጋር ተወያዩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከስራ አስፈጻሚ አባላቱ ጋር በኮቪድ-19 እና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ነው የቪዲዮ ኮንፈረንስ…

በአዲስ አበባ የኮቪድ-19 ሕሙማንን ለሚያክሙ 1 ሺህ 750 የጤና ባለሞያዎች ጊዜያዊ መኖሪያ ቤቶች ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የኮቪድ-19 ሕሙማንን እያገለገሉ ለሚገኙ 1 ሺህ 750 የጤና ባለሙያዎች ጊዜያዊ መኖሪያ ቤቶች መዘጋጀታቸውን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደስ ገልጸዋል። የኮቪድ ሕሙማንን የሚያክሙ የጤና ባለሞያዎች ራሳቸውን ለቫይረሱ ተጋላጭ…