Fana: At a Speed of Life!

የአትክልት እና ፍራፍሬ ዋጋን በመጨመር በሚሸጡ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ ሊወሰድ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአትክልት ተራ ዋጋን መነሻ በማድረግ የአትክልት እና ፍራፍሬ ዋጋን በመጨመር በሚሸጡ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው የኮረና ቫይረስ ከተከሰተ ጀምሮ የንግዱን ማህበረሰብም ሆነ ሸማቹን…

ማንቼስተር ዩናይትድ የኦዲዮን ኢጋሎን ኮንትራት አራዘመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ የናይጀሪያዊውን አጥቂ ኦዲዮን ኢጋሎን ኮንትራት ለተጨማሪ ወራት ማራዘሙን አስታወቀ። ክለቡ አጥቂውን እስከ መጭው ጥር ወር ድረስ ለማቆየት መስማማቱን ነው ያስታወቀው። የናይጀሪያዊው የማንቼስተር ዩናይትድ ቆይታ ትናንት…

በኢትዮጵያ 85 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሰው ህይዎቱ አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ2 ሺህ 926 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 85 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህን ተከትሎም በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 257 ደርሷል።…

ኢትዮ ቴሌኮም አጋዥ የትምህርት መረጃዎችን በነጻ ማቅረቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች እና መምህራን ትምህርታዊ መረጃዎችን በነፃ ማግኘት እንዲችሉ ማድረጉን አስታወቀ። መረጃዎቹ ከኮሮና ወረርሽኝ ጋር በተያዘ የገጽ ለገጽ ትምህርቶች መቋረጣቸውን ተከትሎ የተዘጋጁ መሆናቸውን…

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከስፔኗ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከስፔኗ አቻቸው አራንቻ ጎንዛሌዝ ጋር በስልክ ተወያዩ። ሚኒስትሮቹ የሁለቱ ሃገራት ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች እና የኮቪድ 19 ወረርሽኝን በትብብር መከላከል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ…

ኢትዮጵያ በድህረ ኮቪድ-19 ወረርሽኝ ከሚጎበኙ ሰባት ሃገራት አንዷ ትሆናለች-ፎርብስ መፅሄት

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መጥፋት በኋላ በጎብኚዎች ከሚመረጡ ሃገራት መካከል አንዷ እንደምትሆን ፎርብስ መፅሄት ተነበየ። መፅሄቱ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ የቱሪዝም ዘርፉ በከፍተኛ ደረጃ መጎዳቱን አስታውሷል። ከዚህ ጋር ተያይዞም…

በደቡብ ክልል ዘንድሮ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በዘንድሮ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት መደረጉ ተገለፀ።   የደቡብ ክልል የአካባቢ ጥበቃ፣ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ቁጥጥር ባለስልጣን እንደገለፀው፥ የዚህ ዓመት…

በአሜሪካ የሚደረጉ የተቃውሞ ሰልፎች ወደ አመጽ እየተቀየሩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የጆርጅ ፍሎይድን ግድያ ተከትሎ የተጀመረው ተቃውሞ ወደ አመጽ እየተቀየረ ነው ተባለ። የተቃውሞ ሰልፉ መበራከቱን ተከትሎም አሁን ላይ በ40 ከተሞች ሰዓት እላፊ ታውጇል። ህዝቡ ግን ሰዓት እላፊውን ችላ በማለት አሁንም ተቃውሞውን…

አዲስ ወግ የውይይት መድረክ በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ወግ የውይይት መድረክ በቪዲዮ ኮንፈረንስ አማካኝነት ተካሄደ። የውይይት መድረኩ “ከታሪክ ምን እንማር? በስነልቦና እንዴት እንጠንክር?” በሚል ርዕስ ነው የተካሄደው። በውይይቱ ላይ የተለያዩ ምሁራን ያጋጠሙ ችግሮችን መፍታት…