ዓለምአቀፋዊ ዜና ጀርመን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን በቁጥጥር ስር ማዋሏን ገለፀች Meseret Demissu Apr 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጀርመን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን በቁጥጥር ስር ማዋሏን ገለፀች። የሀገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ጄንስ ስፓሀን፥ ወረርሽኙ በቁጥጥር ለመዋሉ ዋነኛው ምክንያት ለአንድ ወር የተለያዩ እንቅስቃሴዎች ላይ እገዳ መጣሉ ነው ብለዋል። ሆኖም…
የሀገር ውስጥ ዜና ለለይቶ ማቆያና ለህክምና ማዕከላት የተዘጋጁ ስፍራዎች ተጎበኙ Tibebu Kebede Apr 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 10፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለለይቶ ማቆያና ለህክምና ማዕከላት የተዘጋጁ ስፍራዎች ተጎበኙ። የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከተለየዩ አገሮች ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ ሰዎች የለይቶ ማቆያ አገልግሎት እየሰጠ ያለውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አራት ኪሎ ካምፓስን ጎብኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንጂነር ታከለ ኡማ ለተለያዩ አካባቢ ወጣቶች የበዓል ስጦታ አበረከቱ Tibebu Kebede Apr 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ለተለያዩ አካባቢ ወጣቶች የበዓል ስጦታ አበረከቱ። ለተለያዩ አካባቢዎች 40 በሬዎች የተከፋፈሉ ሲሆን ስጦታዎቹ ከባለሀብቶች የተሰባሰቡ ናቸው። ወጣቶቹም ስጦታውን በመቀበል…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዞን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ከ18 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ Tibebu Kebede Apr 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ባለሀብቶችና የተለያዩ ድርጅቶች ከ18 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ። ድጋፉ 18 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብ፣ እህል እና የንፅህና መጠበቂያ ሳሙና፣ ሳኒታይዘርና አልኮል ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና በስጋ ቤቶች (ሉካንዳዎች) የሚተገበሩ ግዴታዎች Tibebu Kebede Apr 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝም ሆነ ሌሎች ተላላፊ በሽታዎችን ስርጭት ለመከላከል ሲባል በፌደራል ደረጃ አዋጅ መውጣቱ ይታወቃል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዴታዎች መፈፀም የበሽታውን ስርጭት ለመግታት አስተዋፅኦ የሚያደርግ በመሆኑ ሁሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ተጨማሪ 9 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede Apr 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 10፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ምርመራ ከተደረገላቸው 659 ሰዎች መካከል 9 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ይህንንም ተከትሎ በሀገሪቱ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 105 ደርሷል።…
ፋና 90 የበዓል ገበያ በጃንሜዳ አትክልት ተራ Feven Bishaw Apr 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=G-LWUGrmHg8&t=98s
ፋና 90 ስቅለተ ክርስቶስ በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን Feven Bishaw Apr 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=NHZInKL1jeg
የሀገር ውስጥ ዜና በዓሉን ስናከብር ደም በመለገስና ያለንን በማካፈል እንዲሆን ጠቅላይ አቃቤ ህግ አዳነች አቤቤ ጥሪ አቀረቡ Feven Bishaw Apr 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የትንሳኤ በዓልን ስናከብር በድንገተኛ የህክምና ችግር ውስጥ ላሉ ወገኖቻችን የሚሆን ደም በመለገስና ካለን በማካፈል መሆን እንዳለበት የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አዳነች አቤቤ ጥሪ አቀረቡ። ወይዘሮ አዳነች በብሔራዊ ደም ባንክ…