Fana: At a Speed of Life!

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና ሁቤይ ግዛት ውሃን ከተማ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገራት በመዛመት ላይ ይገኛል። አሁን ላይም ቫይረሱ ከ156 በላይ በሆኑ የዓለም ሀገራት ውስጥ መስፋፋቱን የዓለም ጤና ድርጅት ያስታወቀ ሲሆን፥ በአፍሪካም ኢትዮጵያን…

ብሪታሚያ ከ70 ዓመት በላይ ዕድሜ ያላቸው ዜጎችን ወደ ለይቶ ማቆያ ልታስገባ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሪታኒያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ከ70 ዓመት በላይ ዕድሜ ያላቸው ሰዎችን ለአራት ወራት  ወደ ለይቶ ማቆያ ልታስገባ መሆኑ ተገልጿል። ከአራት ወር በፊት  በቻይና የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ አሁን ላይ ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገራት…

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ህብረተሰቡ የሚሰጡ መመሪያዎችን እንዲተገብር አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ህብረተሰቡ በጤና ሚኒስቴር የሚሰጡ መመሪያዎችን እንዲተገብር አሳስበዋል። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ…