በመዲናዋ ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ከ67 በላይ የበርበሬ መሸጫ ሱቆች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ መስፍን አሰፋ ከጣቢያችን ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ ቢሮው ከኮሮና…
ዶክተር ሙላቱ ከታላቁ የህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያን አቋም የሚያስረዳ መልዕክት ለአውሮፓ ህብረት መሪዎች እና ለፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት አደረሱ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያን ግልጽ አቋም የሚያስረዳ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተላከ መልዕክት ለአውሮፓ ህብረት መሪዎች እና ለፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት አደረሱ።
የቀድሞው…
የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ (Face Mask) አጠቃቀምና እነማን መጠቀም እንዳለባቸው ልብ ይበሉ
የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ (face mask) አጠቃቀሙና እነማን መጠቀም እንዳለባቸው በቅጡ ባለመረዳት ሰዎች ለአላስፈላጊ ወጪና እንግልት ሲዳረጉ ይስተዋላል፡፡ ስለሆም ማስክ የሚከተሉት ሰዎች እንዲጠቀሙት ይመከራል፡፡
የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ መጠቀም የሚያስፈልገን በበሽታው የተያዘ ወይም…
የኮሮና ቫይረስ ክትባት ሙከራ ሊደረግበት ነው
አዲስ አበባ ፣መጋቢት 7፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት በአሜሪካ ሙከራ ሊደረግበት ነው።
በአሜሪካ ብሄራዊ የጤና ኢንስቲትዩት ፈንድ ድጋፍ የሚሰጠው ክትባት በዛሬው እለት ሲያትል በሚገኘው የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት ይሰጣል ተብሏል።
ክትባቱ ፈቃደኛ በሆኑ 45 ወጣቶች…
የኮሮና ቫይረስ አስጊ የሚባል ደረጃ ላይ ደርሷል – ዶ/ር ቴድሮስ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ አስጊ የሚባል ደረጃ ላይ እና ዓለም አቀፍ ስጋት ሊሆን የሚችልበት አቅም ላይ መድረሱን የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ገለፁ።
የዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም አስተያየት የተሰማው በተለያዩ የዓለም…
ኮቪድ 19 ወይንም ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ አሳሳቢነት
https://www.youtube.com/watch?v=IyqkMmlx0WM&t=291s
ቱሪዝምን በዲጅታል ቴክኖሎጂ #ፋና ቀለማት
https://www.youtube.com/watch?v=p9Vmf_u_AHo&t=103s
ከታላቁ ሩጫ ኢትዮጵያ ስራ አስኪያጅ አቶ ኤርሚያስ አየለ ጋር የተደረገ ቆይታ #በፋና ቀለማት
https://www.youtube.com/watch?v=J9VLU2B7eic
ጓደኝነትን ህብረትን እና አንድነትን በአንድ ተቋም ውስጥ በፋና ቀለማት ቤተሰብ ጥየቃ #ፋና ቀለማት
https://www.youtube.com/watch?v=ZcC-uAdzg8g&t=68s