የአንበሳ እና ሸገር አውቶብስ አገልግሎት ድርጅቶች ለተሳፋሪዎች የእጅ ማጽጃ ያቀርባሉ – ኢ/ር ታከለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንበሳ እና ሸገር አውቶብስ አገልግሎት ድርጅቶች የተሳፋሪዎችን ንጽህና ለመጠበቅ ከዛሬ ጀምሮ የእጅ ማጽጃ አልኮል እንደሚያቀርቡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ገለፁ።
አሽከርካሪዎቹ የእጅ ጓንት የሚጠቀሙ ሲሆን…