የዜና ቪዲዮዎች ጸሎተ ሀሙስ – ኢየሱስ ክርስቶስ የሀዋሪያቱን እግር ያጠበበት ቀን መታሰቢያ Meseret Demissu Apr 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=q6jl6BN2Q84
የዜና ቪዲዮዎች የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል እና ለህዳሴው ግድብ የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Apr 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=t2-PKYr1tJs
ቴክ የከፍተኛ ትምህርትን በቴክኖሎጂ በመታገዘ ማስቀጠል በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ውይይት ተካሄደ Meseret Awoke Apr 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቴክኖሎጂ በመታገዘ የከፍተኛ ትምህርትን ለማስቀጠል በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ውይይት ተካሄደ። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ከሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ፕሬዚዳንቶች ጋር የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተማሪዎች ባሉበት ሆነው…
የዜና ቪዲዮዎች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መመሪያውን በማይተገብሩት ላይ ጥብቅ እርምጃ ይወስዳል -የፌደራል ፖሊስ Meseret Demissu Apr 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=92iTPBTnfz0
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋርጦ የነበረው ሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት ዛሬ መጀመሩን የትራንስፖርት ባለስልጣን ገለፀ Tibebu Kebede Apr 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተቋርጦ የነበረው የሀገር አቋራጭ፤ አነስተኛ እና መለስተኛ የህዝብ ትራንስፖርት ዛሬ መጀመሩን የትራንስፖርት ባለስልጣን ገለፀ። የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ለመግታት ሲባል የሀገር አቋራጭ የትራንስፖርት አገልግሎት መቋረጡን ያስታወሰው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በደቡብ ኮሪያ ምርጫ የፕሬዚዳንት ሙንጄይ ኢን ፓርቲ ማሸነፉ ተነገረ Tibebu Kebede Apr 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ኮሪያ በተካሄደው የፓርላማ ምርጫ የፕሬዚዳንት ሙንጄይ ኢን ፓርቲ ማሸነፉ ተነገረ። ደቡብ ኮሪያ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በዓለማችን ላይ ከተከሰተ በኋላ ምርጫ ያደረገች የመጀመሪያዋ ሀገር መሆና ይታወቃል። በጣም ከፍተኛ ጥንቃቄ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት ድጋፉን እንደሚቀጥል አስታወቀ Meseret Awoke Apr 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት ድጋፉን እንደሚቀጥል አስታወቀ። ባንኩ በወረርሽኙ ለተጎዱ የህብረት ስራ ማህበራት፣ የሃገር ውስጥ ንግድ፣ የሆቴል ዘርፍ፣ አምራቾች፣ ግብርና፣ የተሸከርካሪ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ፀሎተ ሀሙስ በተለያዩ ኃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ታስቦ ዋለ Tibebu Kebede Apr 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፀሎተ ሀሙስ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በዛሬው እለት በተለያዩ ስነ ስርዓቶች ታስቦ ውሏል። የፀሎተ ሀሙስ በዓል በተለይም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርሰቲያን እና በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የኢየሱስ ክርስቶስ ትህትና…
ፋና 90 ከኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ ጋር የተደረገ ቆይታ Tibebu Kebede Apr 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=SqNf5d0t9Sw&feature=youtu.be
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቡድን 20 አባል ሀገራት የደሃ ሀገራትን የብድር መክፈያ ጊዜ አራዘሙ Tibebu Kebede Apr 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 20 አባል ሀገራት የደሃ ሀገራትን የብድር መክፈያ ጊዜ ማራዘማቸውን አስታውቀዋል። የአባል ሀገራቱ የገንዘብ ሚኒስትሮች በዛሬው ዕለት ውይይት አድርገዋል። በዚህም ሀገራቱ የደሃ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመቆጣጠር እያደረጉት…