የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና የህክምና ባሉሙያዎችን ወደ ኢትዮጵያ ልትልክ ነው Tibebu Kebede Apr 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የምታደርገው ጥረት የሚደግፉ የህክምና ባለሙያዎችን ቻይና ወደ ኢትዮጵያ ልትልክ ነው። ቻይና ከኢትዮጵያ በተጨማሪም የህክምና ባለሙያዎችን ወደ ቡርኪና ፋሶ እንደምትልክ ነው የተገለፀው። እነዚህ የህክምና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከትንሳኤ በዓል ጋር ተያይዞ ህብረተሰቡን ከኮሮና ቫይረስ ተጋላጭነትና ከዋጋ ንረት ለመከላከል አማራጭ የገበያ ቦታዎች ተዘጋጁ Tibebu Kebede Apr 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ከትንሳኤ በዓል ጋር ተያይዞ ህብረተሰቡን ከኮሮና ቫይረስ ተጋላጭነትና ከዋጋ ንረት ለመከላከል አማራጭ የገበያ ቦታዎች መዘጋጀታቸውን የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ሀላፊ አቶ ተዋቸው ወርቁ ከበዓሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede Apr 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ እንዳሉት ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 431 የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሶስት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም በሚሰጣቸው የአገልግሎት ዘርፎች ላይ ከነገ ጀምሮ ማሻሻያ ሊያደርግ ነው Tibebu Kebede Apr 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በሚሰጣቸው የአገልግሎት ዘርፎች ላይ ከነገ ጀምሮ ማሻሻያ እንደሚያደርግ አስታወቀ። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬሕይወት ታምሩ በሰጡት መግለጫ፥ ዜጎች እንቅስቃሴያቸውን በመገደብ በቤታቸው እንዲቆዩ በማድረግ የኮሮና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ትራምፕ አሜሪካ ለዓለም ጤና ድርጅት የምታደርገውን የገንዘብ ድጋፍ እንድታቋርጥ ውሳኔ አሳለፉ Tibebu Kebede Apr 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዋሽንግተን ለዓለም ጤና ድርጅት የምታደርገውን የገንዘብ ድጋፍ እንድታቋርጥ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን አስታወቁ። ፕሬዚዳንቱ የዓለም ጤና ድርጅት ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጋር ተያይዞ ሃላፊነቱን አልተወጣም ሲሉ…
የዜና ቪዲዮዎች የፍርድ ቤቶች ዝግጅት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተፈጻሚነት ለማረጋገጥ Tibebu Kebede Apr 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=zHhp2l0bHkQ&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በፖለቲካ ፓርቲዎች እይታ Tibebu Kebede Apr 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=1UZ7ED1C-N0&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች ምዕመኑ መንፈሳዊ መርሃ ግብሮችን በቤት ውስጥ ሆኖ እንዲያከናውን የቀረበ ጥሪ Tibebu Kebede Apr 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=rv77Mv2dJDk&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች የኮሮናቫይረስን ለመከላከል ተጠናክሮ የቀጠለው ድጋፍ Tibebu Kebede Apr 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ScR13umWBC8&feature=youtu.be
የዜና ቪዲዮዎች ከበዓል ጋር ተያይዞ የሚከናወኑ የግብይትና የእርድ ስርዓቶች በከፍተኛ ጥንቃቄ ሊሆን እንደሚገባ ተገለፀ Tibebu Kebede Apr 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=HolN0NxNVAw&feature=youtu.be