የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም በተመለከተ – ከአቶ በላይሁን ይርጋ ጋር የተደረገ ቆይታ
https://www.youtube.com/watch?v=dVOfj5ofgAw
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ግዴታዎችና ሃላፊነት ተብለው የተቀመጡ ነጥቦች ምን ይመስላሉ? # በፋና 90
https://www.youtube.com/watch?v=wfV-YUai7lY&t=1s
በአምቦ ከተማ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ሰፊ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ገለጸ
https://www.youtube.com/watch?v=sk-JIZZTJXg
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በህብረተሰቡ እይታ
https://www.youtube.com/watch?v=fMi39eqAHC8&t=2s
የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዝርዝር ይዘት በተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዕይታ
https://www.youtube.com/watch?v=O2WdirL5mqc&t=330s
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው በቴሌቪዥን እንዲማሩ ለማድረግ ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ በኮሮና ቫይረሰ የተቋረጠወን ትምህርት በቴሌቪዥን ለማስጀመር ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ።
የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ የቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ አዲሱ ሻንቆ ለፋና ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩ፥…
የአዋጁን ድንጋጌዎች ለዜጎች ጥቅምና ለሃገር ደህንነት ሲባል ሁሉም ተግባራዊ ማድረግ ይገባዋል – አቶ ደመቀ መኮንን
https://www.youtube.com/watch?v=TUgJ6Jt2yXM
ሰሜን ኮሮያ በርካታ የአጭር ርቀት ሚሳኤሎችን የማስወንጨፍ ሙከራ ማድረጓ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰሜን ኮሮያ በርካታ የአጭር ርቀት ሚሳኤሎችን የማስወንጨፍ ሙከራ ማድረጓ ተገልጿል።
የኮሮናቫይረስ ዓለማችንን ባስጨነቀበት በዚህ ወቅት ፒዮንግያንግ ግን የጦር መሳሪያዎቿን የየሞከር ስራዋን አጠናክራ ቀጥላለች።
ሀገሪቱ በርከት ያሉ የአጭር…