Fana: At a Speed of Life!

ከበዓል ጋር ተያይዞ የሚከናወኑ የግብይትና የእርድ ስርዓቶች በከፍተኛ ጥንቃቄ ሊሆን እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከትንሳዔ በዓል ጋር ተያይዞ የሚከናወኑ የግብይትና የእርድ ስርዓቶች በከፍተኛ ጥንቃቄ ሊሆን እንደሚገባ ተገለፀ። የጤና እና የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴሮች የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ የኮሮናቫይረስን መከላከል ላይ መደረግ ባላለበት ጥንቃቄ ዙሪያ…

የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች  መንግሥት 15 ቶን የሚመዝን የኮቪድ-19 መከላከያ ግብዓት  ድጋፍ ለኢትዮጵያ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች  መንግሥት 15 ቶን የሚመዝን የኮቪድ-19 መከላከያ ግብዓት  ድጋፍ ለኢትዮጵያ አደረገች። የተላኩት ግብአቶች የንክኪ መከላከያ ልብሶችንና የአፍ መሸፈኛ ጭምብሎችን ያካተተ መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የአፈፃፀም ደንብ ህዝቡ አክብሮ እንዲንቀሳቀስ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የአፈፃፀም ደንብ ህዝቡ አክብሮ እንዲንቀሳቀስ ተጠየቀ። የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የታወጀውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸምን በበላይነት የሚመራው የሚኒስትሮች ኮሚቴ አስተባባሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ ጋር በስልክ ተወያይተዋል። በውይይታቸው ወቅትም የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መግታትና መቆጣጠር በሚቻልበት አግባብ ላይ መምከራቸውን በትዊተር ገጻቸው አስፍረዋል።…

ከ16 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ገቢና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ16 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ገቢና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ባለፉት ሰባት ቀናት ተያዙ። የተያዙት የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ ሀሰተኛ ሰሌዳ የለጠፉ 3 ተሽከርካሪዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ መድኃኒቶች፣ ጥራቱ ያልተረጋገጠ የፊት ክሬም፣…

ጠ/ሚ ዐቢይ በመገበያያ ስፍራዎች አካላዊ መራራቅን ማክበር እንደሚገባ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመገበያያ ስፍራዎች ኮቪድ19ን ለመከላከል በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ደንብ መሠረት አካላዊ መራራቅን ማክበር እንደሚገባ አሳሰቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ገበያዎች ለብዙዎች የገቢ ምንጭ…