የዜና ቪዲዮዎች ከመጋቢት 10 ጀምሮ አዲስ ፓስፖርት በ1 ወር ጊዜ ውስጥ መሰጠት ይጀመራል Feven Bishaw Mar 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=3lO_qEwhgcw
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከደቡብ ኦሞ ዞን ነዋሪዎች ጋር ያደረጉት ውይይት Feven Bishaw Mar 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=vhzn6JfT91I
የሀገር ውስጥ ዜና ለቀናት ሲካሄድ የነበረው የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ መካከለኛ አመራሮች ስልጠና በስኬት መጠናቀቁን የክልሉ የፓርቲው ፅህፈት ቤት ገለፀ Tibebu Kebede Mar 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ15 ቀናት ሲካሄድ የነበረው የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ መካከለኛ አመራሮች ስልጠና በስኬት መጠናቀቁን የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፈቃዱ ተሰማ ገለፁ። የስልጠናውን መጠናቀቅ አስመልክቶ አቶ ፍቃዱ መግለጫ ሰጥተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከመጋቢት 10 ጀምሮ አዲስ ፓስፖርት በ1 ወር ጊዜ ውስጥ መሰጠት ይጀምራል Tibebu Kebede Mar 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ከመጋቢት 10 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ አዲስ ፓስፖርት በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ መስጠት ሊጀምር መሆኑን ገለጸ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙጅብ ጀማል እንደገለጹት፥ ከዚህ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በኮንታ ልዩ ወረዳ ኮይሻ ያደረጉት ንግግርና ውይይት Meseret Demissu Mar 12, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=z73A32gE5xA&t=1214s
ፋና ስብስብ ኢንዶኔዥያዊው ወጣት ከዶሮ እግር ቆዳ ጫማ ሰርቷል Meseret Demissu Mar 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢንዶኔዥያ ባንዱክ ከተማ ነዋሪ የሆነው የ25 ዓመቱ ኑርማን ፋሪዬካ ከዶሮ እግር ላይ የሚያገኘውን ቆዳ ተጠቅሞ በሚሰራው ጫማ መነጋገሪያ ሆኗል። ወጣቱ አባቱ የዶሮ እግር ቆዳን አጠቃላይ ሁኔታ በመመርመር ጫማ መስራቱን እንዲሞክረው ምክረ ሃሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተቀናጀ የመንገድ ትራፊክ ቁጥጥር እና የግንዛቤ ፈጠራ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ Tibebu Kebede Mar 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገሪቱ የሚስተዋለውን የትራፊክ አደጋ ለመቆጣጠር የግንዛቤ ፈጠራና የተቀናጀ የመንገድ ትራፊክ ቁጥጥር ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል። የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዲሳ ያደታ በዛሬው ዕለት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አፀደቀ Tibebu Kebede Mar 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት በዛሬው እለት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ የተለያ ሹመቶችን አጽድቋል። የክልሉ ምክር ቤት የ5ኛ ዓመት 5ኛ የሥራ ዘመን 5ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን በዛሬው እለት ማካሄዱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከወጪ ንግድ የምታገኘው ገቢ ለንግድ የምታወጣውን ወጪ ከ20 በመቶ በላይ መሸፈን አልቻለም Tibebu Kebede Mar 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ከወጪ ንግድ የምታገኘው ገቢ ሸቀጦችን ለማስገባት የምታወጣውን ወጪ ከ20 በመቶ በላይ መሸፈን እንዳልቻለ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ተናግረዋል። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በወጪና ገቢ ንግዱ ላይ ከሚመለከታቸው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሳዑዲ የአውሮፓ ሀገራትን ጨምሮ በ50 ሀገራት ላይ የጉዞ እገዳ ጣለች Tibebu Kebede Mar 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት ጋር በተያያዘ የአውሮፓ ሀገራትን ጨምሮ 50 በሚደርሱ ሀገራት ላይ የጉዞ እገዳ መጣሏን አስታውቃለች። የጉዞ እገዳው በአሁኑ ወቅት በሳዑዲ ዓረቢያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ…