Fana: At a Speed of Life!

የቻይና ተመራማሪዎች ኮሮና ቫይረስን በ15 ደቂቃ ውስጥ መለየት የሚችል መሳሪያ ይፋ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና ተመራማሪዎች ኮሮና ቫይረስን በ15 ደቂቃ ውስጥ መለየት የሚያስችል መሳሪያ ይፋ አደረጉ። መሳሪያው በመተንፈሻ አካላት የህክምና ባለሙያዎች አማካኝነት ነው ሙከራ የተደረገለት። ቫይረሱን ከመለየት ባሻገርም በተለያየ ደረጃ ያሉ የቫይረሱን…

በኢራቅ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ላይ በተፈጸመ ጥቃት የአሜሪካ እና እንግሊዝ ወታደሮች ተገደሉ 

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢራቅ በሚገኝ የብሪታንያ እና አሜሪካ ወታደራዊ ካምፕ ላይ በተፈጸመ የሮኬት ጥቃት ሁለት ወታደርና አንድ ተቋራጭ ተገደሉ። በጥቃቱ ለህልፈት የተዳረጉት አንድ የአሜሪካ ወታደርና ተቋራጭ እንዲሁም አንድ የእንግሊዝ ወታደር መሆናቸው ተገልጿል።…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ በአውሮፓ ሃገራት ላይ የጉዞ እገዳ ጣሉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በአውሮፓ ሃገራት ላይ አዳዲስ የጉዞ እገዳዎችን ጥለዋል። ፕሬዚዳንቱ ከ26 የአውሮፓ ሃገራት ወደ አሜሪካ የሚደረጉ ጉዞዎችን ለ30 ቀናት ማገዳቸውንም አስታውቀዋል።…

ምክር ቤቱ የሚኒስትሮችን ሹመቶች አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተለያዩ ሚኒስትሮችን ሹመት አፀደቀ። የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል። በመደበኛ ስብሰባውም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ወልቂጤ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ17ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ አንድ ጨዋታ ተደርጓል። እንግዳው ወልቂጤ ከተማ ከአዳማ ከተማ ጋር ተጨውተው አዳማ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ፕሪሚየር ሊጉ ነገም ሲቀጥል ፋሲል ከነማ ከሜዳው ውጭ ከድሬዳዋ…

ምክር ቤቱ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ ምክክር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዓለም የጤና ወረርሽኝ በሆነው የኮሮና ቫይረስ ላይ ምክክር አድርጓል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ኤባ አባተ በወቅታዊ የኮሮና ቫይረስ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለስራ ጉብኝት ናይሮቢ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የአንድ ቀን የስራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ጠዋት ኬንያ ናይሮቢ ገብተዋል። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ጆሞ ኬንያታ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኬንያ ውጭ ጉዳይ የስራ ኃላፊዎችና በኬንያ የኢፌዴሪ ባለሙሉ…