ፋና 90 ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በአስተዳደሩ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን በተመለከተ የሰጡት መግለጫ Tibebu Kebede Apr 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=X7UQt5MEWWE
ፋና 90 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ የምግብ አቅርቦቶችን ለአዲስ አበባ መስተዳድር ለገሱ#ፋና Tibebu Kebede Apr 11, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=f-xU_RSCPyo
የሀገር ውስጥ ዜና በጅጅጋ ዩኒቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ላብራቶሪ ማዕከል ተመረቀ Tibebu Kebede Apr 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅጅጋ ዩኒቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ላብራቶሪ ማዕከል በሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ ተመረቀ። በቫይረሱ የሚጠረጠሩ ግለሰቦች ናሙናን ወደ አዲስ አበባ በመላክ ምርመራ ይደረግ እንደነበር ያነሱት ምክትል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ እና በዙሪያዋ በቡድን የተደራጅተው ህገ ወጥ ተግባር ሲፈፅሙ የነበሩ 77 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ Tibebu Kebede Apr 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በጎንደር ከተማ እና በዙሪያዋ ባሉ ወረዳዎች በቡድን የተደራጅተው ህገ ወጥ ተግባር ሲፈፅሙ የነበሩ 77 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የከተማዋ ፀጥታ ምክር ቤት አስታወቀ። በከተማዋ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የሠላም መደፍረስ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ማስፈፀሚያ ደንብ ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Apr 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠርና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማስፈፀሚያ ደንብን የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ይፋ አደረገ። በሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጣው አዋጅ ትናንት በህዝብ ተወካዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ የምግብ አቅርቦቶችን ለአዲስ አበባ መስተዳድር ለገሱ Tibebu Kebede Apr 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ የምግብ አቅርቦቶችን ለአዲስ አበባ መስተዳድር ለገሱ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለፈው ሳምንት እያንዳንዱ ቤተሰብ አቅም ከሌላቸው ጋር “ማዕድ እንዲጋራ” ጥሪ ማቅረባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ በአውሮፓ ሀገራት ኢትዮጵያን ከወክሉ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Apr 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ኢትዮጵያን በአውሮፓ አገራት ከሚወክሉ አምባሳደሮች እና ቆንስላ ጄኔራሎች ጋር የቪዲዮ ኮንፈረንስ አካሂደዋል። የቪዲዮ ኮንፈረንሱ ኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ስርጭት ለመከላከል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የተዘጋጀ ተመልካች አልባ የኪነጥበብ መድረክ በአንድነት ፓርክ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Apr 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የተዘጋጀ ተመልካች አልባ ኪነጥበባዊ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በአንድነት ፓርክ ውስጥ እየተካሄደ ነው። ፕሮግራሙ በብሄራዊ የሚዲያና የኪነጥበብ ግብረሃይል የተዘጋጀ ነው። “በጥበብ በማስተዋል ይህም…
የሀገር ውስጥ ዜና በወላይታ ሶዶ ከተማ ከ700 በላይ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል ከጎዳና የማንሳት ስራ ተከናወነ Tibebu Kebede Apr 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ሶዶ ከተማ ከ700 በላይ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል የሚያስችል ስራ እየተከነዋነ መሆኑ ተገለፀ። የሊጋባ በየነ አባ ሰብስብ መጀመሪያና መለስተኛ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እነዚህን የጎዳና ተዳዳሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል በጋር እንደሚሰሩ ገለፁ Tibebu Kebede Apr 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ልዑል አልጋወራሽ ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ነኸያን ጋር በስልክ ተወያዩ። በዚህ ወቅትም ሀገራቱ አለም አቀፍ ወረርሽኝ የሆነውን የኮሮና ቫይረስን በጋራ መከላከል…