የዜና ቪዲዮዎች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተደረጉ ክልከላዎችን ህብረተሰቡ እየተላለፈ በመሆኑ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ Feven Bishaw Apr 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=JrW9gsdLX3s
የዜና ቪዲዮዎች የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ ረቂቅ አዋጅ በአብላጫ ድምፅ አፀድቋል Feven Bishaw Apr 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=oBs0lFOvmZw
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስን ለመቆጣጠር ለሚደረገው ጥረት ከ17 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስን ለመቆጣጠር ለሚደረገው ጥረት ከ17 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፣ ተጠሪ ተቋማትና አምራች ኢንዱስትሪዎች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚደረገውን ሀገራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የሶስተኛው ሰው ህይወት አለፈ Tibebu Kebede Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ በዛሬው እለት ሦስተኛው ሰው ህይወት ማለፉን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ዛሬ ህይወታቸው ያለፈው የ65 ዓመት ሴት የዱከም ከተማ ነዋሪ ሲሆኑ በተጓዳኝ በሽታ መጋቢት 26 ቀን 2012 ዓ.ም ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሰጠው መግለጫ Tibebu Kebede Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከመጋቢት 30 እስከ ሚያዚያ 2 ቀን 2012 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ዓለም አቀፉ የኮሮና ቫይረስ ወረሽኝ በሀገራችን ሕዝቦች ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ደኅንነት ላይ ሊያሳርፍ የሚችለውን ተፅዕኖ ለመመከት…
ጤና ፋና ጤናችን -ስለ ኮቪድ-19 ወቅታዊ መረጃ #ዶክተር ናሆም ታደለ Feven Bishaw Apr 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=dQQKqn2ptRw&t=5s
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ሊጀምር ነው Feven Bishaw Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ምርመራን ለመጀመር በዝግጅት ላይ መሆኑን አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ የኮሮና ቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ ስራውን የሚሰራው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ነው። የምርመራ ስራው…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህር ዳር የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተጀመረ Feven Bishaw Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ መጀመሩ ተገለጸ። የኮሮና ቫይረስ ምርመራው በክልሉ የማህበረሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ውስጥ ነው የተጀመረው። መመርመሪያ መሳሪው ካለው የሰው ሀይል አንፃር በቀን የ100 ሰዎችን ናሙና በመውስድ…
የዜና ቪዲዮዎች የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የዲያስፖራ ትረስት ፈንድ እገዛና ድጋፍ Feven Bishaw Apr 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=P8tFdHCSWbc
የሀገር ውስጥ ዜና አሮጌ ጫማ ለማደስ በተከራዩት ቤት ውስጥ 1 መትረየስና 7 ክላሽ ጠመንጃ ሸሽገው የተገኙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Tibebu Kebede Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አሮጌ ጫማ ለማደስ በተከራዩት ቤት ውስጥ መትረየስና ክላሽንኮቭ ጠመንጃ ደብቀው የተገኙ ሁለት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ፖሊስ መምሪያው በአዲስ ከተማ…