የከተማ አስተዳደሩ ለ6 ክልሎች እና አንድ የከተማ አስተዳደር የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ለ6 ክልሎች እና አንድ የከተማ አስተዳደር የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ።
የከተማ አስተዳደሩ በሁለተኛው ዙር የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ከነገ ጀምሮ ለትግራይ፣…