ዙሪያ መለስ ዙርያ መለስ # የኮሮና ቫይረስን ለመከላካል መንግስት እየወሰደ ያለው እርምጃ በህግ አንፃር ሲታይ Feven Bishaw Apr 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=n7QU1MfkiYc
የዜና ቪዲዮዎች ጣሊያን ቤርጋሞ፤ ለዓለም የማንቂያ ደወል Feven Bishaw Apr 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=zVbXsBh3FCc&t=2s
የዜና ቪዲዮዎች ጥንቃቄ የማይታይባቸው “ገዳዬ ቶሎ ና” የሚሉ አዲስ አበቤዎች Feven Bishaw Apr 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=1_iti-5I57U&t=8s
የዜና ቪዲዮዎች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በህግ ባለሙያዎች ዕይታ Feven Bishaw Apr 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=7kRXXzv-RMY&t=54s
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የ28 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት አፀደቀ Tibebu Kebede Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ28 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት በሙሉ ድምጽ አጸደቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 2ኛ ልዩ ስብሰባው የ2012 በጀት ዓመት የፌደራል መንግስት የተጨማሪ በጀት እና የወጪ አሸፋፈን ማስተካከያ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ በሙሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ተጨማሪ ዘጠኝ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ተጨማሪ ዘጠኝ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው አስታወቀ። ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 442 ሰዎች መካከል ዘጠኙ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው መረጋገጡን አስታውቋል። ይህን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንጂነር ታከለ ኡማ የኮሮና ቫይረስ ማገገሚያ ማዕከላትን ጎበኙ Tibebu Kebede Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ጋር የኮሮና ቫይረስ ማገገሚያ ማዕከላትን ጎበኙ። በጉብኝታቸው ወቅት ከጤና ባለያዎች ጋር ተወያይተዋል። ኢንጂነር ታከለ የጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዲስ የድህረ አገልግሎት ክፍያ ስርዓት ሊዘረጋ ነው Tibebu Kebede Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዲስ የድህረ አገልግሎት ክፍያ ስርዓት ሊዘረጋ መሆኑን አስታወቀ። አገልግሎቱ ከደንበኞቹ የሚሰበስበውን ወርሃዊ የፍጆታ ሂሳብ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ለማድረግ ዝግጅቱን አጠናቋል። አዲሱ ስርዓት አሰራርን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚውል የ500 ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ለህክምና ባለሙያዎች ልብስ መግዣ የሚሆን የ500 ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ። የክልሉ ምክር ቤት አፈጉባዔ ወይዘሮ ወርቅሰሙ ማሞ ለህክምና ባለሙያዎች ልብስ ከባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ለመግዛት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘመን ባስ በአዲስ አበባ ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጠ ነው Tibebu Kebede Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዘመን ባስ በአዲስ አበባ ከተማ ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ። የዘመን ባስ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት መጨናነቅን ለመቅረፍ የቀረበውን ሀገራዊ ጥሪ ተከትሎ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን…