Fana: At a Speed of Life!

 በቡርኪና ፋሶ ታጣቂዎች በፈፀሙት ጥቃት 43 ሰዎች ተገደሉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2012 ፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በቡርኪና ፋሶ በአንድ መንደር ላይ ተፈፀመ  ጥቃት 43 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ፡፡ ታጣቂዎች ቡርኪና ፋሶ  ከማሊ ጋር በምትዋሰንበት ሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል በርካቶችን ሲገድሉ ስድስት ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን መንግስት  ገልጿል፡፡…

ጣሊያን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በመላው ሀገሪቱ የጉዞ እገዳ ጣለች

አዲስ አበባ፣መጋቢት 1፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጣሊያን በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በመላው ሀገሪቱ ህዝባዊ ስብሰባዎችንና የጉዞ እገዳዎችን መጣሏ ተሰምቷል፡፡ ጣሊያን በርካታ ዜጎቿን የገደለባትን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመግታትና ለመቆጣጠር  የተለያዩ እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ  ትገኛለች፡፡…

በማምረቻና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ውዝፍ እዳ ላለባቸው ግብር ከፋዮች ቅጣታቸው እንዲነሳ መደረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በማምረቻ እና ኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ውዝፍ እዳ ያለባቸው ግብር ከፋዮች ቅጣታቸው ሙሉ በሙሉ እንዲነሳ በማድረግ ለችግሮቻቸው መፍትሄ መሰጠቱን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። በዘርፉ የተሰማሩ ባለሃብቶች ከግብር አወሳሰን ጋር ተያይዞ ያለባቸውን…

ምክር ቤቱ 27 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበለትን የተጨማሪ በጀት ረቂቅ ለዝርዝር እይታ መራ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት አካሂዷል። ምክር ቤቱ በዛሬው መደበኛ ስብሰባውም በተለያዩ ረቂቆች ላይ በመወያየት ለዝርዝር እይታ ለቋሚ ኮሚቴዎች መርቷል። የህዝብ…

አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ 24 ተጫዋቾችን ጠሩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ለ2021ዱ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ 24 ተጫዋቾችን ጠርቷል። ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች ዋልያዎቹ ከኒጀር ብሔራዊ ቡድን ጋር ለሚያደርጉት የደርሶ መልስ ጨዋታ ነው። ተጫዋቾቹ ከ13 የኘሪሚየር ሊጉ ክለቦች…