ሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ ሰርቲ በተባለ ስፍራ ማምሻውን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስምንት ሰዎች ህይወት አለፈ።
የህዝብ ማመላለሻ ሚኒ ባስ መኪና ከተሳቢ ተሽከርካሪ ጋር በመጋጨቱ ነው አደጋው የደረሰው።
የአንጎለላና…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በኮንታ ልዩ ወረዳ ጉብኝት አደረጉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የማኅበረሰብ ውይይት ለማካሄድ በኮንታ ልዩ ወረዳ ጉብኝት አድርገዋል።
በልዩ ወረዳው በተገኙበት ወቅትም ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
በኮንታ ልዩ ወረዳ የመጀመሪያ ጉብኝታቸውን ያደረጉት…
የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየተደረገ ያለው ዝግጅት ሲዳሰስ
https://www.youtube.com/watch?v=Fj2kU8XkYZ0
ሚኒስቴሩ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው በታክስ ምክንያት የተወረሱ አልባሳትን ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች አስረከበ
https://www.youtube.com/watch?v=D0eHr2n2p_c
ፋሲል ከነማ የፕሪሚየር ሊጉን መሪነት ተረከበ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል።
በዚህም አዳማ ከተማን በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ያስተናገደው ፋሲል ከነማ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
የፋሲል ከነማን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ…
ኢ/ር ታከለ ኡማ ከአዲስ አበባ የታክሲ ተራ አስከባሪዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከአዲስ አበባ የታክሲ ተራ አስከባሪዎች ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም በቀጣይ የአዲስ አበባ ከተማ ታክሲ ተራ አስከባሪዎች ከከተማ አስተዳደሩ ጋር ተቀራርበው በሚሰሩባቸው መንገዶች ዙሪያ…
ከ700 በላይ የሚሆኑ የስልጤ ዞን አመራሮች የአንድነት ፓርክን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ700 በላይ የሚሆኑ የስልጤ ዞን አመራሮች በዛሬው ዕለት የአንድነት ፓርክን ጎብኝተዋል።
ጉብኝቱ የኢትዮጵያን ቀደምት እና አሁናዊ የታሪክ እሴቶች ለመመልከት ያስቻላቸው መሆኑን አመራሮቹ ተናግረዋል፡
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…
በነቀምቴ ዛሬ ከሰዓት በአንድ መኖሪያ ቤት ውስጥ ተከስቶ በነበረ የእሳት አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በነቀምቴ ከተማ በኬጀሞ በተባለ መንደር ዛሬ ከሰዓት በኋላ በአንድ መኖሪያ ቤት ውስጥ ተከስቶ በነበረ የእሳት አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ሌሎች ሁለት ሰዎች ደግሞ ከባድ የቃጠሎ ጉዳት ደርሶባቸዋል።
የከተማዋ ፖሊስ ፅህፈት ቤት የወንጀል…