Fana: At a Speed of Life!

የኮሮና ቫይረስ ተመሳሳይ ምልክት የታየባቸው ሁለት ሰዎች በለይቶ ማቆያ ክፍል ክትትል እየተደረገላቸው ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ተመሳሳይ ምልክት የታየባቸው ሁለት ሰዎች በለይቶ ማቆያ ክፍል ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑን አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ የኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ መረጃን በተመለከተ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ…

በውሃና በለስላሳ ምርቶች ላይ የታዩ አላግባብ የዋጋ ጭማሪዎች ማስተካከያ እንዲደረግባቸው ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በውሃ እና በለስላሳ ምርቶች ላይ የታዩ አላግባብ የሆኑ የዋጋ ጭማሪዎች ማስተካከያ እንዲደረግባቸው ተጠየቀ፡፡ ተሻሽሎ የወጣው የኤክሳይስ ታክስ አዋጅ ከፀደቀ ወዲህ ለገበያ የሚቀርቡ የውሃ እና የስላሳ ምርቶች ላይ ያለአግባብ ጭማሪ መስተዋሉን…

10 የግብርና ሜካናይዜሽን አገልግሎት መስጫ ማዕከላት መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በ91 ሚሊየን ብር 10 የግብርና ሜካናይዜሽን አገልግሎት መስጫ ማዕከላትን መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ። ስምምነቱን የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ከ8 የህብረት ስራ ማህበራትና ከሁለት ስራ ፈጣሪ ኤጀንሲዎች ጋር…

ኢትዮ ቴሌኮም ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ ለሴት መምህራን ስጦታ አበረከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ በመላ ሀገሪቱ በመንግስት 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሚሰሩ ሴት መምህራን የተለያዩ ስጦታዎችን አበረከተ። ኢትዮ ቴሌኮም “ትውልድ በመቅረጽ እና በማነጽ ጉልህ ሚና ያላቸው ሴት መምህራንን…

ኤምባሲው የዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅ ከኬንያ ፖሊስ ጋር ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በኬንያ የሚኖሩ ዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅ ከኬንያ ብሄራዊ የፖሊስ አገልግሎት ጋር በትብብር ለመስራት መስማማቱን አስታወቀ። በናይሮቢ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምክትል የሚሲዮን መሪ አምባሳደር ሲራጅ ረሺድ ከኬንያ ብሄራዊ…