Fana: At a Speed of Life!

እናቶቻችንና እህቶቻችን ደጀን ሆነው ሳይደግፉት የተገኘ አንድም ኢትዮጵያዊ ድል የለም-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በነገው ዕለት የሚከበረውን የሴቶች ቀን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ እንኳን ለማርች 8 የሴቶች በዓል አደረሳችሁ!…

በምርጫ ወቅት የሚነሱ አለመግባባቶችን መፍታት በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ ያተኮረ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እና የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በምርጫ ወቅት የሚነሱ አለመግባባቶችና ክርክሮች አፈታትን በማስመልከት አውደ ጥናት እያካሄዱ ነው፡፡ አውደ ጥናቱ በመጪው ነሃሴ ወር በሚከናወነው ሀገር አቀፍ ምርጫ ወቅት ፍርድ ቤቶች…

ሚኒስቴሩ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው በታክስ ምክንያት የተወረሱ አልባሳትን ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች አስረከበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር 5 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው ታክስ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተወረሱ አልባሳትን ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች አስረክቧል። ሚኒስቴርሩ የሴቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ በሴቶች ለተመሰረቱ አራት የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ነው…

ኢ/ር ታከለ በቀጣይ ክረምት ለሚደረገው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር እየተከናወነ ያለውን የቅድመ ዝግጅት ስራ ጎበኙ

የአዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በቀጣይ ክረምት ለሚደረገው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር እየተከናወነ ያለውን የቅድመ ዝግጅት ስራ ጎብኝተዋል። በቀጣዩ ክረምት ለሚደረገው የ10 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በዘጠኝ…

በጣሊያን በኮሮና ቫይረስ የሟቾች ቁጥር 197 ደርሷል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን በኮሮና ቫይረስ የሟቾች ቁጥር 197 መድረሱን የሃገሪቱ ባለስልጣናት አስታወቁ። በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 4 ሺህ 600 መድረሱንም ነው ያስታወቁት። በአንድ ቀን ብቻ 49 ሰዎች መሞታቸውንም ገልጸዋል፤ ይህም ቫይረሱ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በአዳማ ከተማ የተገነባውን የጫጩት ማስፈልፈያ ፋብሪካ በይፋ ስራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ የተገነባውን የኢትዮ ችክን የጫጩት ማስፈልፈያ ፋብሪካ መርቀው ስራ አስጀመሩ። በምርቃት ስነ ስርአቱ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የፌደራልና የኦሮሚያ…

ለበልግና መኸር እርሻ 15 ሚሊየን ኩንታል ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ ይሰራጫል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጭው የበልግና መኸር እርሻ ስራ 15 ሚሊየን ኩንታል ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ ሊሰራጭ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በግብርናው ዘርፍ ምርታማነትን ለማሳደግ የግብአት አቅርቦት ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል። ይህን እውን ለማድረግም…

የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች የሀገራቸውን ዳር ድንበር አሳልፈው አይሰጡም-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዳውሮ ዞን ነዋሪዎች ጋር በተርጫ ከተማ ሁለገብ ስታዲየም ለተሰባሰበው የአካባቢው ነዋሪዎች መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች የሀገራቸውን ዳር ድንበር አሳልፈው አይሰጡም…

በምዕራብ ኦሮሚያ የኦነግ ሸኔ አባላት እየፈጸሙት ያለውን ህገ ወጥ ድርጊት ለማስቆም የተጠናከረ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የክልሉ ፖሊስ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ኦሮሚያ ወለጋ ዞኖች ውስጥ የኦነግ ሸኔ አባላት እየፈጸሙት ያለውን ህገ ወጥ ድርጊት ለማስቆም ከምን ጊዜውም በላይ የተጠናከረ እርምጃ እየወሰደ እንደሆነ አስታወቀ። የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን ጎበኙ። አቶ ደመቀ በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሚገኘውን እና በሃገር ውስጥ የቫይረሱን ስርጭት መቆጣጠሪያና የመረጃ ማዕከል…