ቴክ 70 በመቶ የሚሆነውን የኢትዮጵያ ህዝብ በዲጅታል መጠቀም እንዲችል እየተሰራ ነው Meseret Demissu Mar 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 26፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)70 በመቶ የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ እስከ ፈረንጆቹ 2025 የተለያዩ አገልግሎቶችን በጂጅታል መጠቀም እንዲችል እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ባለፉት 3 ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ኢንተርኔት ልማት ኮንፈረንስ ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ከተባበሩት መንግስታት የ ዩኤን ሃቢታት የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ከተባበሩት መንግስታት ዩ ኤን ሃቢታት የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ኦማር ሳይላ ጋር ተወያይተዋል። ውይይታቸው በሚኒስቴሩ የ10 ዓመት መሪ ዕቅድ የትኩረት አቅጣጫዎችና በከተማ ልማት…
ቴክ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች የኮሮና ቫይረስን ለመዋጋት ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር በአጋርነት እየሰሩ ነው Meseret Demissu Mar 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማኅበራዊ ትስስር ገጾች የኮሮና ቫይረስን በተመለከተ የሚሰራጩ ሃሰተኛ መረጃዎችን ለመከላከል ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር እየሰሩ ነው። እርምጃው ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ እየተበራከቱ የመጡ ሃሰተኛ መረጃዎችን ለመከላከል ያለመ ነው ተብሏል።…
ቢዝነስ አቶ አቤ ሳኖ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ Tibebu Kebede Mar 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ አቤ ሳኖ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት ሆነው መሾማቸው ተገለፀ። አቶ አቤ ሳኖ በዛሬው እለት በአምባሳደርነት የተሾሙትን የቀድሞውን የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ ባጫ ጊናን ተክተው ስራቸውን መጀመራቸው ተነግሯል። አዲሱ…
የዜና ቪዲዮዎች የዱከም ከተማ አስተዳደር በዘንድሮው በጀት አመት 48 ፕሮጀክቶችን ወደ ስራ አስገብተዋል Meseret Demissu Mar 5, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=dNcomCop6zU
የሀገር ውስጥ ዜና የጃፓን መንግስት ለከተሞች የደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ድጋፍ ሊያደርግ ነው Tibebu Kebede Mar 5, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በጃፓን ፉኮካ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ከሆኑት ማጹፉጂ ኮጂ ጋር ተወያይተዋል። በዚህ ወቅትም ዩኒቨርሲቲው ከኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ እና በባህርዳር ከተሞች ከደረቅ ቆሻሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የካራማራ ድል 42ኛ ዓመት ተከበረ Tibebu Kebede Mar 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው መሪ ዚያድባሬ ጦር በ1969 ዓ.ም ኢትዮጵያን ለመውረር የሞከረበትና ድል የተደረገበት የካራማራ ድል 42ኛ ዓመት በዛሬው ዕለት ተከበረ። በዓሉ አዲስ አበባ በሚገኘው የኢትዮ ኩባ የወዳጅነት ፓርክ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ ከፓርቲዎች ለቀረቡለት አቤቱታዎች ምላሽ እንዲሰጥ ለሚመለከታቸው አካላት ጥሪ አቀረበ Tibebu Kebede Mar 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፓርቲዎች ለቀረቡለት አቤቱታዎች ምላሽ እንዲሰጥ ለሚመለከታቸው አካላት ጥሪ አቀረበ። ቦርድ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ሰሞኑን ከተለያዩ ፓርቲዎች የቀረበለትን አቤቱታ አስመልክቶ ምላሾችን መስጠቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለካራማራ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Mar 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ለካራማራ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በመልእክታቸው “ከዚያድ ባሬ መራሹ የሶማሊያ ወራሪ ኃይል ጋር በነበረን ተጋድሎ ወሳኝ ድል…