የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ም/ቤት በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Tibebu Kebede Apr 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤት በዛሬው ዕለት በቪዲዮ ኮንፍረንስ ባካሄደው 81ኛ መደበኛ ስብሰባው ነው በጉዳዮቹ ላይ መክሮ ውሳኔውን ማሳለፉን የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመለክታል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሦስት ተጨማሪ ሰዎች ተገኙ Tibebu Kebede Apr 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 89 ሰዎች ውስጥ ሦስት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ። ከዚህ ቀደም በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው የ85 ዓመት ኢትዮጵያዊ አዛውንት አገግመዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማ መደበኛ እንቅስቃሴ አይቆምም – ኢንጂነር ታከለ ኡማ Tibebu Kebede Apr 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ መደበኛ እንቅስቃሴ እንደማይቆም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስታወቁ። ኢንጂነር ታከለ በከተማዋ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል በከተማ አስተዳደሩ እየተከናወኑ ባሉ ስራዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቱርክ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በወጣቶች ላይ ሰዓት እላፊ ገደብ ጣለች Tibebu Kebede Apr 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ በወጣቶች ላይ የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሏን አስታወቀች። ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን በሃገሪቱ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል እድሜታቸው ከ20 አመት በታች በሆኑ ወጣቶች ላይ ሰዓት እላፊ መጣሉን አስታውቀዋል። ከዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይን ጨምሮ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች የስልክ ውይይት አካሄዱ Tibebu Kebede Apr 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት እና በወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሲሪል ራማፎሳ ሰብሳቢነት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች የስልክ ውይይት አካሄዱ። በውይይቱ የሩዋንዳ፣ ሴኔጋል፣ …
Uncategorized 731 የለውጥ ቀናት በኢትዮጵያ ከብልጽግና ፓርቲ የውጭና የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ አወሉ አብዲ ጋር የተደረገ ቆይታ Tibebu Kebede Apr 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=JLuN4fNr5jc
የዜና ቪዲዮዎች የኦሮሚያ ክልል የኮሮና ስርጭትን ለመቆጣጠር ያወጣቸውን መመሪያዎች አተገባበር ዛሬ ገምግሟል Feven Bishaw Apr 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=htgLXObS6hM
የዜና ቪዲዮዎች የፒያሳ አትክል ተራ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ወደ ጃንሜዳ ይዘዋወራል Feven Bishaw Apr 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=OaRkekGibac
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ሁሴን ሀሺ ቃሲም የሶማሌ ክልል የፍትህና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሾሙ Feven Bishaw Apr 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሙስጠፌ ሞሃመድ ዶክተር ሁሴን ሀሺ ቃሲምን የክልል የፍትህ እና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ አድርገው ሾሙ፡፡ ዶክተር ሁሴን በፐብሊክ ፖሊሲ የዶክተሬት ዲግሪ ያገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥቅም ላይ እንዳይውሉ የተከለከሉ የእጅ ንጽህና መጠበቂያዎች Feven Bishaw Apr 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ሳይመዘገቡና የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ሳያገኙ የተለያዩ ግለሰቦችና ተቋማት በህገ ወጥ መልኩ የእጅ ንጽህና መጠበቂያ (Hand sanitizers) ነው በማለት አምርተው ገበያ ላይ እያቀረቡ በመሆናቸው ህብረተሰቡ…