Fana: At a Speed of Life!

በዓለም በኮሮና ቫይረስ ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ64 ሺህ በለጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም በኮሮና ቫይረስ ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ64 ሺህ መብለጡ ተገለፀ፡፡ በፈረንጆቹ 2019 መገባደጃ ላይ በቻይና ውሃን ግዛት የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ የአለም ስጋት መሆኑን ቀጥሏል፡፡ ይህ ዘገባ እስከሚጠናቀርበት…

አቶ ጥላሁን ከበደ የደቡብ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ጥላሁን ከበደ የደቡብ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ በመሆን ተሾሙ፡፡ አቶ ጥላሁን ከበደ በትምህር ዝግጅት ሁለተኛ ድግሪ ያላቸው ሲሆን፥ በቀድሞ የጋሞ ጎፋ ዞን ከወረዳ አመራሪነት አንስቶ ዞን ዋና አስተዳዳሪነት አገልግለዋል።…

የመጋቢት 27 የዐቢይ ፆም 7ኛ ሳምንት የሰንበተ ክርስቲያን ቅዳሴ ከጠዋቱ 11:30 ጀምሮ በአዲስ ቴቪ በቀጥታ ይተላለፋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመጋቢት 27 የዐቢይጾም 7ኛ ሳምንት የሰንበተ ክርስቲያን ቅዳሴ ከጠዋቱ 11:30 ጀምሮ በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ አዲስ ቴሌቪዥን በቀጥታ እንደሚተላለፍ ተገለፀ። ዕለቱ ዓመታዊ የመድኅኔዓለም በዓል በመሆኑ ለመላው ሕዝበ ክርስቲያን እንኳን…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሚያዝያ 01 እስከ ሚያዝያ 03 የባንኩ ቅርንጫፎች በሙሉ አገልግሎት እንደማይሰጡ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሚያዝያ 01 እስከ ሚያዝያ 03 2012 ዓ.ም የባንኩ ቅርንጫፎች በሙሉ አገልግሎት እንደማይሰጡ ገለፀ። ባንኩ በፌስቡክ ገፁ እንዳስታወቀው፥ የባንኩን የኮር ባንኪንግ ቴክኖሎጂ አቅም ማስፋፊያ ስራውን ተግባራዊ…