የስፖርቱ ቤተሰብ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ለመግታት ለሚደረገው ጥረት ድጋፍ ማድረጉን ቀጥሏል
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የስፖርቱ ቤተሰብ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ለመግታት ለሚደረገው ጥረት ድጋፍ በማድረግ ላይ ናቸው።
የአዲስ አበባ ወርልድ ቴኳንዶ_ፌዴሬሽንም ዛሬ ለኮሮና ቫይረስ መከላከልና ጥንቃቄ የሚውል የ50 ሺህ ብር ድጋፍ አድርጓል።
ፌዴሬሽኑ የክለብ…