አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኦሮሚያ ክልል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ከተቋቋመው ኮሚቴ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ከተቋቋመው ኮሚቴ ጋር በፅህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል።
የክልሉ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ሳይዛባ ህብረተሰቡ ስለኮሮና ቫይረስ ትክክለኛ መረጃ እንዲያገኝ በትኩረት…