Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ ከአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቻርልስ ሚሼል ጋር ኮቪድ19ን በተመለከተ ተወያይተዋል። በውይይታቸው ኮሮና ቫይረስ በአፍሪካ ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመከላከል ከአውሮፓ ህብረት ጋር መስራት በሚቻልባቸው…

ግብር ከፋዮች በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ስርአት መገልገላቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ግብር ከፋዮች በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ሥርዓት መገልገላቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ አቀረበ። ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው ባለፉት ሁለት ሳምንታት 6 ሺህ 592 ግብር ከፋዮች የኤሌክትሮኒክስ ፋይል ሥርዓትን ተጠቅመው…

ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ሚሊየን አልፏል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 1 ሚሊየን 16 ሺህ 401 መድረሱን የጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። በቫይረሱ ሳቢያ 53 ሺህ 160 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውንም ገልጿል። ከዚህ ውስጥ በጣሊያን 13 ሺህ 915 ሰዎች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የኮቪድ-19 ሥርጭት ለሚያስከትላቸው ፈታኝ ሁኔታዎች ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት በሚያስችል የጋራ አመራር ላይ ነው ፕሬዚዳንት ካጋሜ…

የዓለም ባንክ ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ለምታደርገው ጥረት የሚውል የ82 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ባንክ ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ለምታደርገው ጥረት የሚውል የ82 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ ኢትዮጵያ የቫይረሱን ስርጭት በመቆጣጠር በአጭር ጊዜ ውስጥ ማገገም እንድትችል በሚያግዙ ዘርፎች ላይ…