Fana: At a Speed of Life!

የቻይናው የበይነ መረብ ደህንነት ኩባንያ ሲ አይ ኤ ለ 11 ዓመታት ብርበራ ፈጽሟል ሲል ከሰሰ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው የበይነ መረብ ደህንነት ኩባንያ የአሜሪካው የስለላ ተቋም (ሲ አይ ኤ) ለ11 ዓመታት ብርበራ ፈጽሟል ሲል ከሶታል። ቂሆ 360 የተሰኘው ፀረ ቫይረስ አምራች ኩባንያ ሲ አይ ኤ የቻይናን የአየር ትራንስፖርት፣ የሃይል፣ የሳይንስ ምርምር…

ረጅም ሰዓት የሚቀመጡ እድሜያቸው የገፋ ሴቶች ለልብ ህመም እንደሚጋለጡ ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ረጅም ሰዓት የሚቀመጡና እድሜያቸው የገፋ ሴቶች ለልብ ሕመም እንደሚጋለጡ አንድ ጥናት አመላከተ። በአሜሪካ የልብ ማህበር የተጠናው አዲስ ጥናት አብዝተው የመቀመጥ ልምድ ያላቸው እና እድሜያቸው ከ55 ዓመት በላይ የሆናቸው ሴቶች ጤናማ ላልሆነ…

የዓለም ባንክ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የ12 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ባንክ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ለሚደረገው ጥረት ለታዳጊ ሀገራት የ12 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ሊያደርግ ነው። ድጋፉ አነስተኛ ወለድ ያለው ብድር፣ ልገሳና እና ቴክኒካዊ ድጋፍን ያካተተ ነው ተብሏል። ተቋሙ ውሣኔውን ያሳለፈው…

የሞጆ ሀዋሳ የፍጥነት መንገድ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ 88 በመቶ ተጠናቋል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞጆ ሀዋሳ የፍጥነት መንገድ አካል የሆነው የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ 88 በመቶ ተጠናቋል። ከሞጆ መቂ ከሚዘልቀው 56 ኪሎ ሜትር ውስጥ የ50 ኪሎ ሜትሩ ግንባታ መጠናቀቁን የግንባታ ሂደቱ በተጎበኘበት ወቅት ተገልጿል። የሞጆ - ሀዋሳ…

የአፍሪካ አየር መንገዶች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት 400 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር አጥተዋል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አየር መንገዶች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት 400 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ማጣታቸውን ዓለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር (አያታ) አስታወቀ። የገቢ ቅናሹ ቫይረሱ በቻይና ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ የተመዘገበ መሆኑም ተገልጿል።…

የ3ኛው ዙር የ8100A የታላቁ ህዳሴ ግድብ የስልክ መልዕክት የገቢ ማሰባሰቢያ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ የመሠረት ድንጋይ የተቀመጠበትን 9ኛ ዓመት አስመልክቶ 3ኛው ዙር የ8100A የስልክ መልዕክት የገቢ ማሰባሰቢያ በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በይፋ ተጀምሯል። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በዚህ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት ታላቁ…

5ኛው የአፍሪካ አቪዬሽን ጉባኤ እና ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 5ኛው የአፍሪካ አቪዬሽን ጉባኤ እና ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ። ጉባኤው "ለአፍሪካ ኢቪዬሽን ኢንዱስትሪ ምቹ ሁኔታን መፍጠር" በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው። ለሁለት ቀናት በሚካሄደው በዚህ ጉባኤ ከ100 በላይ ዓለም…