Fana: At a Speed of Life!

ሃዋሳ ከተማ እና ስሑል ሽረ ከአሰልጣኞቻቸው ጋር ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁለቱ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቡድኖች ሃዋሳ ከተማ እና ስሑል ሽረ ከአሰልጣኞቻቸው ጋር ተለያይተዋል። የሃዋሳ ከተማ ቦርድ የቡድኑን የቀድሞ አሰልጣኝ አዲሴ ካሳን በማንሳት ብርሃኑ ወርቁን በጊዚያዊ አሰልጣኝነት መሾሙን ከሶከር ኢትዮጵያ ያገኘነው…

23 የኢራን ፓርላማ አባላት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ ) በኢራን 23  የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተሰምቷል። የምክር ቤቱ ምክትል ሊቀ መንበር ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ፥ፓርላማው ካሉት 290 አባላት ውስጥ 23 የሚሆኑት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን…

ከ17 አመት ጓደኝነት በኋላ እህታማማቾች መሆናቸውን ያወቁት ቬኔዙዌላውያን

አዲስ አበባ፣የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ17 ዓመታት ያህል ጥሩ ጓደኛማቾች የነበሩት ቬኔዙዌላዊያኑ እህታማማቾች ሆነው መገኘት ግርምትን ፈጥሯል። የ31 ዓመቷ አሽሊ ቶማስ እና የ29 ዓመቷ ቶያ ዊምበርሊ በፊላደልፊያ የስድስተኛ ክፍል ተማሪ ሆነው መገናኘታቸውን ይናገራሉ። ከዚህ ጊዜ…

በባህሬን የኢፌዴሪ ቆንስላ ጽህፈት ቤት ለመክፈት ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህሬን የኢፌዴሪ ቆንስላ ጽህፈት ቤት ለመክፈት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ። በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ የተመራ የልኡካን ቡድን በሀገሪቱ የኢፌዴሪ የቆንስላ ጽህፈት ቤት መክፈት በሚቻልበት ገዳዮች ዙሪያ…

ጨረራ አመንጪ ቁሶችንና መሳሪያዎችን የሚጠቀሙ ድርጅቶችን ግንዛቤ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጨረራ አመንጪ ቁሶችንና መሳሪያዎችን የሚጠቀሙ ድርጅቶችን ግንዛቤ ማሳደግ ላይ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተገልጿል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የጨረራ መከላከያ ባለስልጣን አመራሮች በባለስልጣኑ የስራ እንቅስቃሴዎች ዙሪያ ውይይት…

ፍርድ ቤት-መር የአስማሚነት ማዕከላትን ለማጠናከር የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤት-መር የአስማሚነት ማዕከላትን ለማጠናከር የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት መፈረሙ ተገለጸ፡፡ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የኢትዮጵያ የማስማማት እና የግልግል ዳኝነት ማዕከል በፌደራል ፍርድ ቤቶች ውስጥ የተቋቋሙ ፍርድ ቤት-መር…