Fana: At a Speed of Life!

ታሊባን በአፍጋኒስታን ወታደሮች ላይ የሚፈጽመውን ጥቃት እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ ፣የካቲት 24፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ታሊባን በአፍጋኒስታን የመንግስት ወታደሮች ላይ የሚፈጽመውን ጥቃት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል። ታሊብን  በአፍጋኒስታን ዘላቂ ሰላምን ማስፈን  የሚያስችል  የሰላም ስምምነት ከአንድ ቀን በፊት ከአሜሪካ ጋር መፈራረሙ ይታወቃል።…

በአፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ የተመራ የኢትዮጵያ ልኡክ በጅቡቲ ጉብኝት አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ ታገሰ ጫፎ የተመራ የኢትዮጵያ ልኡክ በጅቡቲ ይፋዊ የስራ ጉብኝት አደረገ። የኢትዮጵያ ልኡክ በጅቡቲ ጉብኝቱን ያደረገው በሀገሪቱ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት መሃመድ አሊ ሁመድ በቀረበለት ግብዣ ነው።…

ትዊተር ሰራተኞቹ ቤት ውስጥ ሆነው እንዲሠሩ  አዘዘ

አዲስ አበባ፣የካቲት 24፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትዊተር የኮሮቫ ቫይረስ ስርጭትን ለማስቆም ሰራተኞቹ ከቤታቸው ሳይወጡ ስራቸውን እንዲያከናውኑ  ማዘዙ  ተሰምቷል፡፡ ተቋሙ በሆንግ ኮንግ ፣ ጃፓን እና ደቡብ ኮሪያ  የሚገኙ ሰራተኞቹ  ቤት ውስጥ ሆነው መስራት  ግዴታቸው  መሆኑን ገልጿል። ከዚህ…