የሀገር ውስጥ ዜና በኤክሳይስ ታክስ አዋጅ አተገባበር ዙሪያ ከቢራ አምራቾች ጋር ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede Mar 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲሱ ኤክሳይስ ታክስ አዋጅ አተገባበር ዙሪያ እየተፈጠሩ ያሉ ብዥታዎችን ሊያጠራ የሚችል ውይይት ከቢራ አምራቾች ጋር ተካሄደ። ውይይቱን የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ መምራታቸውን ከገቢዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ ከቅርሶች እድሳት ጋር ተያይዞ የሚነሱ ችግሮችን ለመፍታት የተጠናከረ ስራ መጀመሩን ገለጸ Tibebu Kebede Mar 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣2012 (ኤ ቢ ሲ) በሀገሪቱ ከሚገኙ ቅርሶች እድሳት ጋር ተያይዞ የሚነሱ ችግሮችን ለመፍታት የተጠናከረ ስራ መጀመሩን የኢትዮጵያ ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አሰታውቋል። የባለስልጣኑ የቅርስ ጥበቃና እንክብካቤ ዳይሬክተር አቶ ሃይሉ ዘለቀ ከፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለተለያዩ የሥራ ሃላፊዎች የአምባሳደርነት ሹመት ሰጡ Tibebu Kebede Mar 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በመወከል በተለያዩ ሀገራት ለሚያገለግሉ የስራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል። በዚህ መሰረትም ፦ 1. አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ 2. ወይዘሮ የአለም ፀጋይ…
ፋና 90 የጦር ሜዳ ስንቆች እና የእናቶች ብልሃት Feven Bishaw Mar 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=TnVVXBdK08Q
ጤና የኮሮና ቫይረስ ከቻይና በበለጠ በሌሎች የአለም ሀገራት እየተዛመተ ነው-የአለም የጤና ድርጅት Meseret Demissu Mar 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣የካቲት24፣2012 (ኤፍ.በ.ሲ) በአለም አቀፍ ደረጃ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከፍተኛ መሆኑን የአለም የጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ የቫይረሱ መነሻ በሆነችው ቻይና የወረርሽኙ ስርጭት እየቀነሰ ሲሆን በቀረው ዓለም ግን በሽታው በከፍተኛ ፍጥነት እየተዛመተ መሆኑ ድርጅቱ ገልጿል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው የአፍሪካ ሀገራት ቁጥር 6 ደርሷል Tibebu Kebede Mar 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣የካቲት 24፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሀገራት ቁጥር ስድስት መድረሱ ተገልጿል። በቅርቡ በቻይና ሁቤይ ግዛት ውሃን ከተማ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገራት በመዛመት ላይ ይገኛል። አሁን ላይም ቫይረሱ ከ70 በላይ በሆኑ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በማሊ በተፈፀመ ጥቃት 6 ወታደሮች ተገደሉ Tibebu Kebede Mar 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በማሊ በደረሰ ጥቃት የ6 ሰወች ህይወት ማለፉ ተነገረ፡፡ በማሊ በሞንዶሮ ከተማ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ስድስት ወታደሮች ሲገደሉ 10 ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል ፡፡ በአጸፋውም የሃገሪቱ ወታደራዊ ሃይል ባደረሰው የአየር ጥቃት በታጣቂዎች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኢንተርኔት ልማት ጉባዔ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Mar 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው ኢንተርኔት ልማት ጉባዔ በዛሬው እለት መካሄድ ጀምሯል። በአዲስ አበባ ከተማ በመካሄድ ላይ የሚገኘውን ጉባዔ የአፍሪካ ኢንተርኔት ሶሳይቲ ከአጋሮቹ ጋር በመሆን ያዘጋጀው ሲሆን፥ እስከ የካቲት 26 2012…
የሀገር ውስጥ ዜና ምስራቅ ኢትዮጵያ የሚታወቅበትን የፍቅርና የአብሮነት እሴት ለማጠናከር እንደሚሰራ ተገለፀ Tibebu Kebede Mar 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬደዋ ከተማ አስተዳደርና የሐረሪ ክልል ብልጽግና ፖርቲ መካከለኛ አመራሮች ስልጠና ቀጥሎ እየተካሄደ ይገኛል። እየተካሄደ በሚገኘው ስልጠና ላይም የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሞሃመድ ፣የሐረር ክልል…