የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ Tibebu Kebede Mar 15, 2020 0 በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ፥ በኢትዮጵያ የኮሮና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለብልጽግና የተደረገው ድጋፍ ህብረተሰቡ የኢትዮጵያን የብልጽግና ጉዞ ተቀብሎ ከጎኑ እንደሚሰለፍ ዳግም ያረጋገጠበት መሆኑን ፓርቲው ገለፀ Feven Bishaw Mar 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለብልጽግና ፓርቲ ትናንት ምሽት የተደረገው ድጋፍ ህብረተሰቡ ኢትዮጵያን ወደ ብልጽግና የማሸጋገር ጉዞን ተቀብሎ ከፓርቲው ጎን እንደሚሰለፍ ዳግም ያረጋገጠበት መሆኑን ፓርቲው ገለፀ፡፡ የፓርቲው የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ዛሬ ድጋፍ ለበረከቱ አካላት…
ፋና ቀለማት ጓደኝነት፣ ህብረት እና አንድነትን በአንድ ተቋም ውስጥ #በፋና ቀለማት ቤተሰብ ጥየቃ Tibebu Kebede Mar 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ZcC-uAdzg8g
የሀገር ውስጥ ዜና የመቄዶኒያ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር በሚሊኒዬም አዳራሽ ተካሄደ Tibebu Kebede Mar 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቄዶኒያ የአረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የገቢ ማሰባሰቢያ እና የምስጋና መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ሚሊኒዬም አዳራሽ ተካሄደ። በመርሃ ግብሩ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ፖለቲከኞች…
ጤና በትንፋሽና በንክኪ የሚተላለፉ በሽታዎችን ለመከላከል Feven Bishaw Mar 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በትንፋሽና በንክኪ የሚተላለፉ በሽታዎች በየትኛውም ቦታ በቀላሉ ከሰው ወደ ሰው የመዛመት አቅም አላቸው። እንደ ጉንፋን፣ ኢንፍሉዌንዛን ጨምሮ ከሰሞኑ የዓለም ስጋት የሆነው ኮሮና ቫይረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ዛሬ ወደ መቐለና ላሊበላ የሚያደርገውን በረራ ሰረዘ Tibebu Kebede Mar 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣መጋቢት 6፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው ዕለት ወደ መቐለና ላሊበላ የሚያደርገውን በረራ በአስቸጋሪ የአየር ፀባይ ምክንያት መሰረዙን አስታወቀ። አየር መንገዱ ዛሬ ጠዋት ወደ ጎንደር፣ አክሱምና ሽሬ ይደረጉ የነበሩ በረራዎች መስተጓጎላቸውንም ጠቁሟል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው የአፍሪካ ሀገራት ቁጥር 26 ደርሷል Tibebu Kebede Mar 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣መጋቢት 6፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሀገራት ቁጥር 26 መድረሱ ተገልጿል። በቅርቡ በቻይና ሁቤይ ግዛት ውሃን ከተማ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገራት በመዛመት ላይ ይገኛል። አሁን ላይም ቫይረሱ ከ150 በላይ በሆኑ የዓለም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ስፔን እና ፈረንሳይ ጠንከር ያለ እገዳ አስተላለፉ Feven Bishaw Mar 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ስፔን እና ፈረንሳይ ጠንከር ያለ እገዳ አስተላለፉ። የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ተከትሎ ስፔን ሰዎች ምግብና መድሃኒት ለመግዛት ወይም…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መግታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከጃክ ማ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መግታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከጃክ ማ ጋር ተወያዩ። በአፍሪካ ኖብል ኮሮና (COVID19) ሊያስከትል የሚችለውን የጤና ጉዳት ለመከላከል ቅድመ ዝግጁነት እጅግ አስፈላጊ…