ቴክ ወጣቱ ጥቅም ላይ ከዋሉ ቁሳቁሶች በኤሌክትሪክ ሃይል የምትንቀሳቀስ ባጃጅ ሰርቷል Tibebu Kebede Mar 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል አዊ ዞን ጃዊ ወረዳ ፈንድቃ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት የአካባቢ ቁሳቁሶችን በመጠቀም በኤሌክትሪክ ሃይል የምትንቀሳቀስ ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ (ባጃጅ) ሰርቷል። ሙሃመድ ሁሴን የተባለው ይህ ወጣት ከዚህ በፊት አገልግሎት ላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በጣሊያን በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 366 ደረሰ Feven Bishaw Mar 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጣሊያን በኮሮና ቫይረስ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 366 ደረሰ። በትናንትናው ዕለት ብቻም 133 ሰዎች በቫይረሱ ምክንያት ለህልፈት ተዳርገዋል። በሰሜናዊ ጣሊያን ብቻ 16 ሚሊየን ሰዎች በለይቶ ማቆያ ውስጥ ክትትል እየተደረገላቸው ሲሆን፥ ከ7 ሺህ…
የዜና ቪዲዮዎች እኛ እና እኛ – የገቢዎች ሚኒስትር ኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ አተገባበር እስከ ተሽከርካሪዎች ሁኔታ ያደረጉበት ዳሰሳ Meseret Demissu Mar 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=sVkIXKSNBQc
ዓለምአቀፋዊ ዜና ግብጽ በአፍሪካ የመጀመሪያውን የኮሮና ቫይረስ ሞት አስመዘገበች Tibebu Kebede Mar 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብጽ በአፍሪካ የመጀመሪያውን የኮሮና ቫይረስ ሞት አስመዘገበች። የሃገሪቱ ጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ሟቹ የ60 አመት ጀርመናዊ ሲሆኑ፥ ከሳምንት በፊት ነበር ግብጽ የገቡት። ግለሰቡ ግብጽ ከገቡ በኋላ በቀይ ባህር ዳርቻ መዝናኛ ሁርጋዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋሞ አባቶችን የሰላም ተምሳሌትነት የሚዘክር የባህል ሲምፖዚየም ተካሄደ Tibebu Kebede Mar 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጋሞ አባቶችን የሰላም ተምሳሌትነት የሚዘክር የባህል ሲምፖዚየም በዛሬው እለት ተካሄደ። ሲምፖዚየሙ “የጋሞ አባቶች የሰላም ተምሳሌትነት ለሃገር ግንባታ" በሚል መሪ ቃል በሚሊኒየም አዳራሽ ተካሄዷል። የጋሞ ልማት ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ…
ፋና ቀለማት የፋና ላምሮት የድምፃውያን ውድድር ዳኞች # ፋና ቀለማት Meseret Demissu Mar 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=C26Bb_EIruA
ፋና ቀለማት የዶክተር ምህረት አነቃቂ ንግግር Meseret Demissu Mar 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=XHYLLrM3-d0&t=425s
የሀገር ውስጥ ዜና የእንቦጭ አረምን ማስወገድ ያስችላል የተባለው ቴክኖሎጂ ወደ ስራ መግባቱ ተገለፀ Tibebu Kebede Mar 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጣና ሃይቅ የተከሰተውን የእንቦጭ አረም ማስወገድ ያስችላል የተባለው ቴክኖሎጂ ወደ ስራ መግባቱ ተገልጿል። የጣና ሃይቅ እና የሌሎች ውሃ አካላት ልማትና ጥበቃ ኤጀንሲ ዋና ስራ አስኪያጅ ዶክተር አያሌው ወልዴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…