Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዓለም ዓቀፉን የሴቶች ቀን በማስመልከት ያስተላለፉት መልዕክት

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ዓለም ዓቀፉን የሴቶች ቀን በማስመልከት መልዕክት አስተላልፈዋል።   ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን እንደ ሌሎች ሀገራት ሁሉ በዛሬው ዕለት እያከበርን ነን፡፡   ይህንን ዓመት…

በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስ አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተካሂደዋል።   ቅዱስ ጊዮርጊስ የፕሪምየር ሊጉን መምራት የሚችልበትን እድል ሳይጠቀምበት ቀርቷል።   ወልቂጤ ከተማን ያስተናገዱት ፈረሰኞቹ 1…

የአልሸባብ ከፍተኛ አዛዥ የነበረው በሽር መሃመድ ኮርጋብ በሶማሊያ በተፈፀመ የአየር ጥቃት ተገደለ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)የአልሸባብ ከፍተኛ አዛዥ የነበረው በሽር መሃመድ ኮርጋብ በሶማሊያ በተፈፀመ የአየር ጥቃት መገደሉ ተገለፀ፡፡ አሜሪካ በፈረንጆቹ 2008 በሽር መሀመድ ኮርጋብ የሚገኝበትን ለጠቆመ 5ሚሊየን ዶላር ሽልማት አበረክታለሁ በማለት ቃል ገብታ ነበር።…

የጊምቢቹ ወረዳ ነዋሪዎች ከአንድ ዓመት በፊት በአውሮፕለን አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ዜጎች የሙት ዓመት መታሰቢያ አደረጉ

አዲስ አበባ፣የካቲት 29፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን የጊምቢቹ ወረዳ ነዋሪዎች ከአንድ ዓመት በፊት በአውሮፕለን አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ዜጎች የሙት ዓመት መታሰቢያ አደረጉ:: ባለፈው ዓመት መጋቢት 1 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ኢቲ 302 ቦይንግ 737…

የህዳሴን ግድብ በተባበረው አንድነታችን፣ ክንዳችን እና ሀብታችን ሰርተን የምንጨርሰው መሆናችን እናረጋግጣለን- የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የምክክር መድረክ

አዲስ አበባ፣የካቲት 29፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ዩኒቨርስቲዎች የምክክር መድረክ የህዳሴ ግድብ በተመለከተ ወቅታዊ የአቋም መግለጫ አውጥቷል። በታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ዙሪያ ኢፍትሃዊ የሆነ ውሳኔ ለመወሰንና ለማስወሰን እንዳንድ ሀገራት የተዛባ ውሳኔ እንዲሰጥ ጫና ለመፍጠር…