የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ ነው
https://www.youtube.com/watch?v=MMByi30jJh8
መንግስት የፖለቲካ ምህዳሩን ቢያሰፋም አንዳንድ መገናኛ ብዙሃን ፈር እየለቀቁ ነው – ብሮድካስት ባለስልጣን
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን መንግስት የሃሳብ ነጻነት በዴሞክራሲያዊ መንገድ እንዲያድግ የፖለቲካ ምህዳሩን ቢያሰፋም አንዳንድ መገናኛ ብዙሃን ፈር እየለቀቁ እንደመጡ መመልከቱን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ገልጿል።
የባለስልጣኑ ምክትል…
የአፋር ክልል ያሰለጠናቸውን የልዩ ኃይል አባላት አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ያሰለጠናቸውን የክልል ልዩ ኃይል አባላት አስመረቀ።
ኮሚሽኑ የልዩ ሃይል አባላቱን ለአራት ወራት ነው አሰልጥኖ ያስመረቃቸው።
በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ…
የአውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ የ26 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ ያልተማከለ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ማጠናከሪያ መርሃ ግብር የሚውል የ26 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ።
መርሃ ግብሩ በኦሮሚያ፣ አማራ፣ ሶማሌና የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልሎች ተግባራዊ የሚደረግ ነው…
4ኛው የቶኪዮ ኦሊምፒክ የኢትዮጵያ ችቦ በመቐለ ተለኮሰ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ 4ኛው ዙር የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ ቡድን ችቦ የመለኮስ ስነስርዓት በመቐለ ከተማ ተካሄደ፡፡
በስነ ስርዓቱ ላይ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል እና የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ቡድን የቶኪዮ…
በሎስ አንጀለስ ማራቶን አትሌት ባየልኝ አሸናፊ ሆነ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት በሎስ አንጀለስ በተደረገ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ባየልኝ ተሻገር አሸናፊ ሆኗል።
አትሌት ባየልኝ ርቀቱን 2 ሰዓት ከ8 ደቂቃ ከ26 ሰከንድ በመግባት አሸናፊ ሆኗል።…
በኤልያስ ተሾመ የጥላሁን ገሰሰ “የለሊት ጨረቃ” #በፋና ላምሮት
https://www.youtube.com/watch?v=H_hLF5jlb-8