የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም አቀፍ አጋርነት የትምህርት ልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ገባ Tibebu Kebede Mar 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም አቀፍ አጋርነት የትምህርት ልዑካን ቡድን ለሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገባ። የትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ የዓለም አቀፍ አጋርነት ለትምህርት ዋና ስራ አስፈፃሚ አሊስ ኦልብራይትና ልዑካቸውን…
ጤና ከቻይና ውጭ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 20 ሺህ በላይ ደርሷል Tibebu Kebede Mar 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከቻይና ውጭ ባሉ ሀገራት በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 20 ሺህ በላይ መድረሱ ተገልጿል። በቻይና ሁቤይ ግዛት ውሃን ከተማ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ በአሁኑ ወቅት 93 በሚደርሱ የዓለም ሀገራት ውስጥ መስፋፋቱ ነው የተነገረው።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኦስትሪያ በበረዶ ናዳ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ Meseret Demissu Mar 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦስትሪያ አልፕስ ተራሮች በደረሰ የበረዶ ናዳ የስድስት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል። ሰዎቹ በወቅቱ የበረዶ ሽርሽር እያደረጉ ነበር ተብሏል። አደጋው በሁለት የተለያዩ ቦታዎች መድረሱን ፖሊስ ገልጿል። ከሳልዝበርግ በስተደቡብ ምስራቅ…
ፋና ቀለማት የኢትዮ ስፓኒሽ የሙዚቃና የዳንስ ኮንሰርት #በፋና ላምሮት Meseret Demissu Mar 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=W_KrfRMnohw
ፋና ቀለማት የሞሰብ ባህላዊ የሙዚቃ ቡድን አባላት #በፋና ላምሮት Meseret Demissu Mar 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=2kn4Eex2yG0
ፋና ቀለማት አይደንቲቲ የሰዓሊያን ቡድን #በፋና ላምሮት Meseret Demissu Mar 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=oPrVUzDORyA
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከመከላከያ ሰራዊት አመራሮች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከመከላከያ ሰራዊት አመራሮች ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው በተለያዩ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ምክክር አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሠራዊቱ ዘንድ የሚከናወኑ ተቋማዊ እና መዋቅራዊ ለውጦችን በተመለከተም ምዘና…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት የህዝብ አንድነት እንዲሸረሸር በሚያደርጉ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የመገናኛ ብዙሃን ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ Tibebu Kebede Mar 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግሥት የህዝብ አንድነትና አብሮነት እንዲሸረሸር በሚያደርጉ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የመገናኛ ብዙሃን ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ። የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
ፋና ስብስብ የ103 ዓመቱ አዛውንት ከ27 አመቷ ወጣት ጋር ጋብቻ ፈጽመዋል Tibebu Kebede Mar 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ27 ዓመት ወጣት ሴት ጋር ትዳር የመሰረቱት የ103 ዓመቱ አዛውንት አነጋጋሪ ሆነዋል። በቅርቡ በኢንዶኖዥያ ደቡብ ሱላወሲ ግዛት አንድ የ103 ዓመት የእድሜ ባለጸጋ የ27 ዓመቷን ወጣት በደማቅ የሰርግ ስነ ስርዓት ማግባታቸው ተሰምቷል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ ከግድያ ሙከራ ተረፉ Tibebu Kebede Mar 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ከግድያ መኩራ መትረፋቸው ተገለፀ። ካርቱም ውስጥ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ባጀቡት ተሽከርካሪዎች ላይ ጥቃት መፈፁሙን የሀገሪቱ መንግስት ቴሌቪዥን ዘግቧል። የሀገሪቱ ቴሌቪዥን በዘገባው ጠቅላይ…