የሴቶችን ህይወት ለመለወጥ እየጣረች ያለች ሴት
https://www.youtube.com/watch?v=Z5EpsaYlIJM
የሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ አበረታች ውጤቶች እየተመዘገቡበት ነው-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ ሴቶች በተለያዩ መስኮች የሚያደርጉት ተሳትፎ የሚበረታታና ቀጣይ ውጤቶችም የሚመዘገቡበት መሆኑን ገለጹ።
ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን አስመልክቶ በሴቶች ብቻ የሚመራ የበረራ ቡድን ትላንት ማምሻውን ወደ አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ…
የሸገር ዳቦ ፋብሪካ 90 በመቶ መጠናቀቁ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣የካቲት 29፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሸገር ዳቦ ፋብሪካ በአጭር ጊዜ ውስጥ ግንባታው ሙሉ ለሙሉ ተጠናቆ ወደ ምርት እንደሚገባ ተገለጸ።
የግንባታ ፕሮጀክቱ አሁን ላይ 90 በመቶ የደረሰ ሲሆን በዛሬው እለትም የመጀመሪያ የማሽን ተከላውን አከናውኗል።
የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ…
ጣሊያን የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል 16 ሚሊየን ሰዎችን በልየታ አስቀመጠች
አዲስ አበባ፣የካቲት 29፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በሰሜናዊ ጣሊያን 16 ሚሊየን ሰዎች በልየታ(በኳራንቲን) እንዲቀመጡ መደረጉ ተገለጸ፡፡
ጣሊያን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እየተስፋፋ መምጣቱን ተከትሎ በሽታውን ለመቆጣጠርና ስርጭቱን ለመቀነስ የተለያዩ…
ማህበራዊ ብዝሀነት ያለው የደቡብ ኦሞ ዞን መደመርን ያሳያል -ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ
አዲስ አበባ፣የካቲት 29፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከደቡብ ኦሞ ዞን ነዋሪዎች ጋር ውይይት አድርገዋል።
በውይይቱ ወቅት ከነዋሪዎች አንደበት የሚያስፈልጋቸውን ማወቃቸውን ገልፀዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲሱ የአርብቶ አደር…
በአረብ ኤምሬቶች የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሁለቱ ኢትዮጵያውን ለሁለት ዓመታት በዚያው የኖሩና በቅርቡ ጉዞ ያላደረጉ ናቸው ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ ) ሰሞኑን በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሁለት ኢትዮጵያውን በሀገሪቱ ለሁለት ዓመታት የኖሩ እና በቅርብ ጊዜ ውስጥ ወደ ኢትዮጵያ ያረጉት ምንም ዓይነት የጉዞ ታሪክ እንደሌላቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ከሰሞኑ የተባበሩት…
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ልዩ የፖሊስ ሀይል ዛሬ አስመረቀ
አበባ፣ የካቲት 29፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ ለ30 ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ልዩ የፖሊስ ሀይል ዛሬ እንደሚያስመርቅ ተገለጸ፡፡
በቡልቡላ ማሰልጠኛ ማእከል ለ30ኛ ዙር የሰለጠኑት ልዩ የፖሊስ ሀይሎች ዛሬ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት ነው ያስመረቀው፡፡
አባላቱ…
አለም አቀፍ የሴቶች ቀን እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ )የዘንድሮው አለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8) በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡
ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን የሴቶችን የእኩልትና የፍትሃዊነት ችግሮችን ለመፍታት እንቅስቃሴ የተጀመረበት ቀን መሆኑን ይገለጸል፡፡
ስለሆነም የዘንድሮው አለም…