የሀገር ውስጥ ዜና ከ700 በላይ የሚሆኑ የስልጤ ዞን አመራሮች የአንድነት ፓርክን ጎበኙ Tibebu Kebede Mar 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ700 በላይ የሚሆኑ የስልጤ ዞን አመራሮች በዛሬው ዕለት የአንድነት ፓርክን ጎብኝተዋል። ጉብኝቱ የኢትዮጵያን ቀደምት እና አሁናዊ የታሪክ እሴቶች ለመመልከት ያስቻላቸው መሆኑን አመራሮቹ ተናግረዋል፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በነቀምቴ ዛሬ ከሰዓት በአንድ መኖሪያ ቤት ውስጥ ተከስቶ በነበረ የእሳት አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ Tibebu Kebede Mar 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በነቀምቴ ከተማ በኬጀሞ በተባለ መንደር ዛሬ ከሰዓት በኋላ በአንድ መኖሪያ ቤት ውስጥ ተከስቶ በነበረ የእሳት አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ሌሎች ሁለት ሰዎች ደግሞ ከባድ የቃጠሎ ጉዳት ደርሶባቸዋል። የከተማዋ ፖሊስ ፅህፈት ቤት የወንጀል…
የሀገር ውስጥ ዜና እናቶቻችንና እህቶቻችን ደጀን ሆነው ሳይደግፉት የተገኘ አንድም ኢትዮጵያዊ ድል የለም-ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Mar 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በነገው ዕለት የሚከበረውን የሴቶች ቀን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ እንኳን ለማርች 8 የሴቶች በዓል አደረሳችሁ!…
የሀገር ውስጥ ዜና በምርጫ ወቅት የሚነሱ አለመግባባቶችን መፍታት በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ ያተኮረ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Mar 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እና የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በምርጫ ወቅት የሚነሱ አለመግባባቶችና ክርክሮች አፈታትን በማስመልከት አውደ ጥናት እያካሄዱ ነው፡፡ አውደ ጥናቱ በመጪው ነሃሴ ወር በሚከናወነው ሀገር አቀፍ ምርጫ ወቅት ፍርድ ቤቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው በታክስ ምክንያት የተወረሱ አልባሳትን ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች አስረከበ Tibebu Kebede Mar 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር 5 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው ታክስ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተወረሱ አልባሳትን ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች አስረክቧል። ሚኒስቴርሩ የሴቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ በሴቶች ለተመሰረቱ አራት የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢ/ር ታከለ በቀጣይ ክረምት ለሚደረገው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር እየተከናወነ ያለውን የቅድመ ዝግጅት ስራ ጎበኙ Tibebu Kebede Mar 7, 2020 0 የአዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በቀጣይ ክረምት ለሚደረገው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር እየተከናወነ ያለውን የቅድመ ዝግጅት ስራ ጎብኝተዋል። በቀጣዩ ክረምት ለሚደረገው የ10 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በዘጠኝ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በጣሊያን በኮሮና ቫይረስ የሟቾች ቁጥር 197 ደርሷል Tibebu Kebede Mar 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን በኮሮና ቫይረስ የሟቾች ቁጥር 197 መድረሱን የሃገሪቱ ባለስልጣናት አስታወቁ። በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 4 ሺህ 600 መድረሱንም ነው ያስታወቁት። በአንድ ቀን ብቻ 49 ሰዎች መሞታቸውንም ገልጸዋል፤ ይህም ቫይረሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በአዳማ ከተማ የተገነባውን የጫጩት ማስፈልፈያ ፋብሪካ በይፋ ስራ አስጀመሩ Tibebu Kebede Mar 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ የተገነባውን የኢትዮ ችክን የጫጩት ማስፈልፈያ ፋብሪካ መርቀው ስራ አስጀመሩ። በምርቃት ስነ ስርአቱ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የፌደራልና የኦሮሚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለበልግና መኸር እርሻ 15 ሚሊየን ኩንታል ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ ይሰራጫል Tibebu Kebede Mar 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጭው የበልግና መኸር እርሻ ስራ 15 ሚሊየን ኩንታል ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ ሊሰራጭ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በግብርናው ዘርፍ ምርታማነትን ለማሳደግ የግብአት አቅርቦት ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል። ይህን እውን ለማድረግም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች የሀገራቸውን ዳር ድንበር አሳልፈው አይሰጡም-ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Mar 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዳውሮ ዞን ነዋሪዎች ጋር በተርጫ ከተማ ሁለገብ ስታዲየም ለተሰባሰበው የአካባቢው ነዋሪዎች መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች የሀገራቸውን ዳር ድንበር አሳልፈው አይሰጡም…