ቢዝነስ አየር መንገዱ የዓለም አቀፍ አየር መንገድ የጭነት ሽልማትን አሸነፈ Meseret Demissu Mar 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት የአመቱ ዓለም አቀፍ አየር መንገድ የጭነት ሽልማትን አሸነፈ። ዓለም አቀፍ ሽልማቱን ያሸነፈው በህንድ ሙምባይ በተካሄደ ስነ ስርዓት ነው ተብሏል። አየር መንገዱ የጭነት እና ሎጅስቲክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግስት ፖሊሲ እና ስትራቴጂዎችን ለማሳካት በትኩረት መስራት ይገባል – አቶ ታገሰ ጫፎ Feven Bishaw Mar 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች የሕግ የበላይነትን በማስከበር የመንግስትን ፖሊሲ እና ስትራቴጂዎችን ለማሳካት ትኩረት ሰጥተው ሊሰሩ እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ። አፈ ጉባኤው በአርባ ምንጭ…
ስፓርት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ይካሄዳሉ Feven Bishaw Mar 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ይካሄዳሉ። የፕሪሚየር ሊጉ 2ኛ ዙር ከሁለት ሳምንታት እረፍት በኋላ ነገ እና ከነገ በስቲያ ቀጥሎ የሚካሄድ ይሆናል። ቅዳሜ ኢትዮጵያ ቡና ከስሁል ሽረ እንዲሁም ፋሲል…
ጤና የኮሮና ቫይረስ ማዕከላዊ የነርቭ ክፍልን ሊያጠቃ እንደሚችል የቻይና የህክምና ባለሙያወች አስጠነቀቁ Tibebu Kebede Mar 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ማዕከላዊ የነርቭ ክፍልን ሊያጠቃ እንደሚችል የቻይና የህክምና ባለሙያወች አስጠንቅቀዋል። ቫይረሱ በስርዓተ ነርቭ ላይ የሚያደርሰው የጤና ችግር በልብ እና በመተንፈሻ አካላት ላይ ከሚያደርሰው ጉዳት የከፋ መሆኑን በቤጂንግ የዲታን…
ዓለም ሸማች ዓለም ሸማች የካቲት 26 / 2012 የተላለፈ Meseret Demissu Mar 6, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=lQgl8m-_GbU
የዜና ቪዲዮዎች የመኖሪያ ቤቶች ፍላጎትን በተመለከተ የተደረገ ውይይት Meseret Demissu Mar 6, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=dexxB_CJ1-s
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ ከአዲስ አበባ የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ጋር በመሆን ከተማዋን ሲያጸዱ Meseret Demissu Mar 6, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=4D1cnLSFOl0
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ እና ቱርክ በኢድሊብ አዲስ የተኩስ አቁም ስምምነት ደረሱ Meseret Demissu Mar 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሩሲያና ቱርክ በሶሪያዋ ኢድሊብ የደረሱት የተኩስ አቁም ስምምነት ተግባራዊ መሆን ጀምሯል። ስምምነቱ ትናንት በሞስኮ በሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና በቱርኩ አቻቸው ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን መካከል የተደረሰ ነው። ስምምነቱ በቱርክ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በጋዛ በደረሰ እሳት አደጋ ዘጠኝ ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ Feven Bishaw Mar 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋዛ ሰርጥ በዳቦ መጋገሪያ በተነሳ እሳት ዘጠኝ ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ። በእሳት አደጋው ከሞቱት በተጨማሪ 60 ሰዎች መቁሰላቸውም ነው የተነገረው። ከእነዚህ ውስጥ 14ቱ በፅኑ…