የሀገር ውስጥ ዜና በመንገድ ደህንነት ግምገማ ጥናት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስቴር ኢፒቲሳ ከተባለ ዓለም አቀፍ አማካሪ ድርጅት ጋር በሚያከናውነው የመንገድ ደህንነት ግምገማ ጥናት ዙሪያ ውይይት አካሄደ። ደህንነታቸውን ባልጠበቁ መንገዶች ምክንያት የሚከሰተውን የትራፊክ አደጋ ለመከላለከል በሀገሪቱ የተመረጡ…
ስፓርት የፊፋው ፕሬዚዳንት የአፍሪካ ዋንጫ በ4 ዓመት አንድ ጊዜ እንዲካሄድ እንደሚፈልጉ ገለፁ Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል /ፊፋ/ ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ የአፍሪካ ዋንጫ ላይ የመርሃ ግብር ማስተካከያ እንዲደረግ እንደሚፈልጉ ገለፁ። ፕሬዚዳንቱ በየሁለት ዓመቱ የሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የእግር ኳስ ጨዋታ በ4 ዓመት አንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን የምክክር መድረክ በኦስትሪያ በመካሄድ ላይ ነው Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ሚና ለዘላቂ የልማት ግቦች በሚል የምክክር መድረክ በኦስትሪያ ቬና ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። የምክክር መድረኩ ለዘላቂ የልማት ግቦች መሳካት የአባል ሀገራት ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ነባራዊ ሁኔታ ላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና አሜሪካ የኮሮና ቫይረስን አስመልክቶ ስጋት እያሳደረች ነው ስትል ወቀሰች Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና አሜሪካ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን አስመልክቶ በሰዎች ዘንድ ስጋትን እያሳደረች ነው ስትል ወቀሰች። ባለፈው ሳምንት አሜሪካ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ብሄራዊ የጤና ስጋት ነው በማለት ማወጇ እና ለሁለት ሳምንታት ቻይናን የጎበኙ የውጭ ሀገራት…
ፋና ስብስብ በጅማ ዞን ሰቃ ሆስፒታል አንድ እናት አራት እግር ያላትን ህፃን ተገላገለች Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ሰቃ ሆስፒታል አንድ እናት አራት እግር ያላትን ህፃን በሰላም መገላገሏ ተገለፀ። እናት ገነት ፍሰሀ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ስትሆን ቤተሰብዎቿ ጋር ለመውለድ ነበር ወደ ጅማ ዞን ሸቤ ወረዳ የሄደችው። ሀሙስ ጥር 21…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃገረ መንግስቱ በግለሰቦች እጅ ወድቆ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናገሩ Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሃገረ መንግስቱ በግለሰቦች እጅ ወድቆ እንደነበር ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልዩ ስብሰባ ከአባላቱ ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ ሰጥተዋል። በምላሻቸውም ከለውጥ በፊት ኢትዮጵያ…
ስፓርት ጃፓን የኮሮና ቫይረስ በቶኪዮ ኦሊምፒክ ላይ ተፅዕኖ እንዳይፈጥር ጥረት እንደምታደርግ ገለጸች Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጃፓን የኮሮና ቫይረስ በቶኪዮ 2020 የኦሊምፒክ ውድድር ላይ ተፅዕኖ እንዳይፈጥር የተቻላትን ጥረት እንደምታደርግ ገለጸች። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሺንዞ አቤ ለዚህም ከዓለም አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ እና የዓለም ጤና ድርጅትን ጨምሮ ከሁሉም ባለድርሻ አካላት…
ጤና በቻይና በኮሮና ቫይረስ የተጠቃች እናት ከቫይረሱ ነፃ የሆነች ልጅ ተገላገለች Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮና ቫይረስ የተጠቃች እናት ከቫይረሱ ነፃ የሆነች ልጅን በቻይና ሃርቢን ሆስፒታል መገላገሏን የከተማዋ ጤና ኮሚሽን አስታወቀ። በቫይረሱ ከተጠቃችው እናት የተወለደችው ህጻን 3 ነጥብ 05 ኪሎ ግራም የምትመዝን ሲሆን፥ ከእናቷ ማህጸን ከወጣች…
ፋና ስብስብ የ60 ዓመት አዛውንት የምትመስለው የ15 ዓመቷ ታዳጊ … Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ60 ዓመት አዛውንት የምትመስለው የ15 ዓመቷ ልጃገረድ ወጣት ለመምሰል ቀዶ ጥገና (ፕላስቲክ ሴሪጀሪ) ማድረጓ ተነግሯል። ሺዮፌንግ የተባለቸው የ15 ዓመት ቻይናዊት ቀዶ ጥገና ህክምና ያደረገችውም ጓደኞቿ እና የአካባቢው ማህበረሰቡ በሚያደርስባት…
ፋና ስብስብ ከላም ቆዳ በእጅ የተዘጋጀው የዓለማችን ትልቁ መጽሃፍ ለእይታ በቅቷል Tibebu Kebede Feb 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከላም ቆዳ በእጅ የተዘጋጀው የዓለማችን ትልቁ መጽሃፍ ለእይታ በቅቷል። በሃንጋሪ ገጠራማ አካባቢ የተዘጋጀው መጽሃፍ ባህላዊ መንገዶችን ብቻ በመጠቀም የተሰራ ነው ተብሏል። መጽሃፉ 4 ነጥብ 18 በ3 ነጥብ 77 ሜትር ሲለካ፥ 1 ሺህ 420 ኪሎ…