Fana: At a Speed of Life!

በውሃና በለስላሳ ምርቶች ላይ የታዩ አላግባብ የዋጋ ጭማሪዎች ማስተካከያ እንዲደረግባቸው ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በውሃ እና በለስላሳ ምርቶች ላይ የታዩ አላግባብ የሆኑ የዋጋ ጭማሪዎች ማስተካከያ እንዲደረግባቸው ተጠየቀ፡፡ ተሻሽሎ የወጣው የኤክሳይስ ታክስ አዋጅ ከፀደቀ ወዲህ ለገበያ የሚቀርቡ የውሃ እና የስላሳ ምርቶች ላይ ያለአግባብ ጭማሪ መስተዋሉን…

10 የግብርና ሜካናይዜሽን አገልግሎት መስጫ ማዕከላት መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በ91 ሚሊየን ብር 10 የግብርና ሜካናይዜሽን አገልግሎት መስጫ ማዕከላትን መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ። ስምምነቱን የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ከ8 የህብረት ስራ ማህበራትና ከሁለት ስራ ፈጣሪ ኤጀንሲዎች ጋር…

ኢትዮ ቴሌኮም ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ ለሴት መምህራን ስጦታ አበረከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ በመላ ሀገሪቱ በመንግስት 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሚሰሩ ሴት መምህራን የተለያዩ ስጦታዎችን አበረከተ። ኢትዮ ቴሌኮም “ትውልድ በመቅረጽ እና በማነጽ ጉልህ ሚና ያላቸው ሴት መምህራንን…

ኤምባሲው የዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅ ከኬንያ ፖሊስ ጋር ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በኬንያ የሚኖሩ ዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅ ከኬንያ ብሄራዊ የፖሊስ አገልግሎት ጋር በትብብር ለመስራት መስማማቱን አስታወቀ። በናይሮቢ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምክትል የሚሲዮን መሪ አምባሳደር ሲራጅ ረሺድ ከኬንያ ብሄራዊ…

የዓለም ባንክ ለአዲስ አበባ ተማሪዎች ምገባ መርሃ ግብር 25 ሚሊየን ዶላር ለመስጠት ወሰነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ባንክ ለአዲስ አበባ ከተማ ተማሪዎች ምገባ መርሃ ግብር 25 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ለመስጠት ወሰነ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በኢትዮጵያ ከዓለም ባንክ ዳይሬክተር ካሮላይን ተርክ ጋር…

የሰላም ሚኒስቴር ምርጫው ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ በቅንጅት ለመስራት የሚያግዘውን ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከጀስቲስ ፎር ኦል ፒ ኤፍ - ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በሰላምና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችል የምክክር፣ የስልጠና እና የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ የፀጥታ እና ፍትህ አካላትን አቅም…

የትምህርትና ስልጠና ተቋማት የዲፕሎማሲ ኃይል መሆን ይጠበቅባቸዋል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርትና ስልጠና ተቋማት ብቁ የሰው ኃይል በማፍራትና ምርምር ከማከናወን ባለፈ የዲፕሎማሲ ኃይል መሆን እንደሚጠበቅባቸው የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ገለፁ። "የዩኒቨርሲቲ እና የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና…

በካቡል በተፈጸመ ጥቃት 27 ሰዎች ተገደሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍጋኒስታን ዋና ከተማ ካቡል በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ የ27 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተነገረ፡፡ ጥቃቱ የተፈጸመው በ1995 በታሊባኖች የተገደለው የሀዝራ ጎሳ መሪ አብዱል አሊ ማዛሪ መታሰቢያ በዓል ላይ ነው ተብሏል፡፡ በዚህ ጥቃት ህይወታቸው…