በአሜሪካ በተፈጸመ የመረጃ መረብ ጥቃት የጋዝ ማስተላለፊያ መስመር ለሁለት ቀናት ተዘጋ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ በተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፊያ ጣቢያ ላይ የደረሰ የመረጃ መረብ ጥቃት የጋዝ ማስተላለፊያ መስመሩን ለሁለት ቀናት አዘግቷል።
የአሜሪካ የሃገር ውስጥ ደህንነት ተቋም እንዳስታወቀው የመረጃ መረብ ጥቃቱ ለተቋሙ ሰራተኛ በተላከ የኢሜል መልዕክት…