ፋና 90 ፖምፔዮ የአፍሪካ ሃገራት የስራ እድል ፈጠራን ለማሳደግ የግሉን ዘርፍ ማጠናከር እንደሚገባቸው ተናገሩ Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=HYLI81HVxZU
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሞና አማራ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችና ምሁራን ውይይት አደረጉ Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሞና አማራ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችና ምሁራን ውይይት ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ ለሁለት ቀናት በቆየው ሁለተኛው የጋራ መድረክ በዜጎች ደህንነት ላይ ልዩነትን በማጥበብ የጋራ ጉዳዮችን ይዞ መሄድ በሚል ሃሳቦች ላይ ምክክር ተደርጓል፡፡…
ፋና 90 አቶ ቡልቻ ደምቅሳ በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ በተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ተገኝተው የሰጡት አስተያየት Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=cypOveSeZDM
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በ2 ነጥበ 3 ቢሊየን ብር የሚከናወነው 2ኛው አንድ ቋት ዋን ወሽ ፕሮግራም ተጀመረ Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2 ነጥበ 3 ቢሊየን ብር የሚከናወነው 2ኛው አንድ ቋት ዋን ወሽ ፕሮግራም ተጀመረ። በፕሮግራሙ ላይ የክልሉ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ልማት፣ የገንዘብና ኢኮኖሚ እንዲሁም የትምህርት ቢሮ አመራሮችን ጨምሮ የወረዳ፣ የዞን እና…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዶክተር ዐቢይ አህመድ በስልጤ ዞን በወራቤ ስታዲየም ያደረጉት ንግግር Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=RlajzQl3cSo
የዜና ቪዲዮዎች አሜሪካ በአፍሪካ ኢኮኖሚ ውስጥ Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=2UUGiwFvx50
የዜና ቪዲዮዎች የለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ አስተዳደር የለውጡን ሂደት ለመደገፍ የተካሄደ የድጋፍ ሰልፍ Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ogONZae8hvc
ቢዝነስ ኢትዮጵያ በግማሽ ዓመቱ 39 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ብድርና እርዳታ ማግኘቷ ተገለፀ Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በ2012 ግማሽ በጀት ዓመት 39 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ብድርና እርዳታ ማግኘቷን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ ብድሩ የተገኘው ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት እና ሀገራት መሆኑን አስታውቋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጨፌ ኦሮሚያ የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ Tibebu Kebede Feb 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ የተለያዩ ሹመት እና አዋጆችን በማጽደቅ ጉባኤውን አጠናቀቀ። ጨፌው በዛሬው እለት አቶ ሽመልስ አብዲሳን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾሟል። ርዕሰ መስተዳድሩም በተለያየ ሃላፊነት ላይ የነበሩ ሰዎችን በዕጩነት አቅርበው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልልና የሱዳን ገዳሪፍ ግዛት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ Meseret Demissu Feb 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል እና የሱዳን ገዳሪፍ ግዛት ህገ ወጥ ንግድ፣ የሰዎች እና የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለመከላከል በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ እና የሱዳን ገዳሪፍ ግዛት…