ቢዝነስ ሀገር አቀፍ የቡና ምርምርና ልማት ሲምፖዚየም መካሄድ ጀመረ Meseret Demissu Feb 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገር አቀፍ የቡና ምርምር እና ልማት ሲምፖዚየም ዘላቂ የቡና ልማት እና የእሴት ሰንሰለት በሚል መሪ ቃል በዲላ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ችሮታው አየለ የቡና ምርታማነትን ለማሳደግ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት…
ጤና ጠቃሚ የህይወት መርሆወች Tibebu Kebede Feb 20, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የስነ ልቦና ባለሙያዎች አንድ አይነት የህይዎት መርህ ከመከተል ይልቅ በነገሮች ላይ ለቀቅ ማለትና የተለያየ አይነት የህይዎት ዘይቤን መከተል እንደሚገባ ይመክራሉ። ዕድሜ በራሱ ይዞት ከሚመጣው ለውጥ ባሻገር ባህል፣ አካባቢያዊና ኢኮኖሚያዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንጅነር ስመኘው በቀለ የመታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ Tibebu Kebede Feb 20, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ የነበሩት የኢንጅነር ስመኘው በቀለ የመታሰቢያ ሐውልት በዛሬው ዕለት ተመረቀ። በምርቃት ሥነ ስርዓቱ ላይ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ፣ የኢኖቬሽንና…
የዜና ቪዲዮዎች 83ኛ ዓመት የሰማዕታት ቀን መታሰቢያ Meseret Demissu Feb 20, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=wdG_XXgsI78
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቀድሞው የሜክሲኮ ፕሬዚዳንት በሙስና ወንጀል ምርመራ እየተደረገባቸው ነው Tibebu Kebede Feb 20, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የሜክሲኮ ፕሬዚዳንት ኤኔሪኬ ፔና ኔቶ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑ ተገልጿል። ፕሬዚዳንቱ ከሙስና በተጨማሪ በህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር እና ስልጣንን ያለ አግባብ በመጠቀም ወንጀል መጠርጠራቸውን ምንጮችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ ከተሞች ለውጡን የሚደግፉ ሰልፎች ተካሄዱ Tibebu Kebede Feb 20, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ ለውጡን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በሰልፉ ወጣቶችና ሴቶችን ጨምሮ በከተማውና አካባቢው የሚኖሩ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፍዋል። ነዋሪዎቹ በሰልፉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከብሄራዊ የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 20, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብሄራዊ የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያይተዋል። ከተቋቋመ አንድ አመት የሆነው ኮሚሽኑ ባለፈው አንድ አመት ያከናወናቸውን ተግባራት ዝርዝር ሪፖርት አቅርቧል። በዚህም የማስፈጸም አቅሙን ለማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የማህበራዊ ፍትህ ቀንን አስመልክቶ ኢዜማ ከተለያዩ ዘርፎች ከተውጣጡ ተሳታፊዎች ጋር ውይይት እያደረገ ነው Tibebu Kebede Feb 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም አቀፍ የማህበራዊ ፍትህ ቀንን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ /ኢዜማ/ ከተለያዩ ዘርፎች ከተውጣጡ ተሳታፊዎች ጋር ውይይት እያደረገ ነው። የውይይት መድረኩ “ማህበራዊ ፍትህ መረጋጋት እና የጋራ እድገት ለተረጋገጠ ኢትዮጵያ”…
ስፓርት በፈረንሳይ የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል Tibebu Kebede Feb 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፈረንሳይ ሌቪን ትናንት ምሽት በተካሄደ የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። ኢትዮጵያውያኑ በ1 ሺህ 500 ሜትር በወንድ እና ሴት እንዲሁም በ3 ሺህ ሜትር ወንዶች በበላይነት ማጠናቀቅ ችለዋል። በዚህ…
ቴክ በአሜሪካ በተፈጸመ የመረጃ መረብ ጥቃት የጋዝ ማስተላለፊያ መስመር ለሁለት ቀናት ተዘጋ Meseret Demissu Feb 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ በተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፊያ ጣቢያ ላይ የደረሰ የመረጃ መረብ ጥቃት የጋዝ ማስተላለፊያ መስመሩን ለሁለት ቀናት አዘግቷል። የአሜሪካ የሃገር ውስጥ ደህንነት ተቋም እንዳስታወቀው የመረጃ መረብ ጥቃቱ ለተቋሙ ሰራተኛ በተላከ የኢሜል መልዕክት…